Congratulating the 2020/21 graduating class, we delightfully announce that the graduation ceremony will colourfully be held on October 16, 2021.
Communications Affairs Directorate
የ2013 ዓ.ም. ተመራቂዎችን እንኳን ደስ አላችሁ እያልን የምረቃ በዓል ጥቅምት 6/2014 ዓ.ም. በድምቀት እንደሚካሄድ በደስታ እንገልጻለን፡፡
ኮሚዩኒኬሽንስ ጉዳዮች ዳይሬክቶሬት