ማስታወቂያ!!

 የኮተቤ ትምህርት ዩኒቨርሲቲ 2014 . ትምህርት ዘመን የሁለተኛ ሴሚስተር ነባር የማታና የእረፍት ቀናት የመጀመሪያ ዲግሪ ተማሪዎችና የድህረምረቃ ተማሪዎች Online ምዝገባ ፕሮግራም፡፡

 ዲፕሎማ የመጀመሪያ ዲግሪና  ተማሪዎች

  • ከአርብ 25/06/2014 እስከ እሁድ 27/06/2014 ዓ.ም የእረፍት ቀናት እና የማታ ዲግሪ የዲፕሎማ ተማሪዎች፡፡
  • ሰኞ 28/06/2014 ዓ.ም እና ማክሰኛ 29/06/2014 ዓ.ም የቅጣት ምዝገባ ለሁሉም የእረፍት ቀናት እና የማታ ዲግሪ የዲፕሎማ ተማሪዎች፡፡

    የሁለተኛ ዓመት ነባር የድህረ-ምረቃ ተማሪዎች

  • ሐሙስ 24/06/2014 ዓ.ም እና አርብ 25/06/2014 ዓ.ም መደበኛ የድህረ ምረቃ ተማሪዎች፡፡
  • ቅዳሜ 26/06/2014 ዓ.ም እና እሁድ 27/06/2014 ዓ.ም የእረፍት ቀናት እና የማታ የድህረ ምረቃ ተማሪዎች፡፡
  • ማክሰኞ 29/06/2014 ዓ.ም እና ረቡዕ 30/06/2014 ዓ.ም የቅጣት ምዝገባ

ለሁሉም ድህረ ምረቃ ተማሪዎች ፡፡

                                            ሬጅስትራር

Posted in Registrar Directorate Office.

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *