ማስታወቂያ

ቀን፡ 25/01/2014 ዓ/ም

ለአንደኛ ዓመት (አዲስ የተመዘገባችሁ) የማታና እረፍት ቀናት ዲግሪና ዲፕሎማ ተማሪዎች በሙሉ 

1. ካመለከታችሁበት የትምህርት ክፍል Username እና Password ወስዳችሁ ፕሮፋይል አዘጋችታችሁ እና ክፍያ በCBE Birr ከፍላችሁ ያላጠናቀቃችሁ ተማሪዎች ብቻ ለመጨረሻ ጊዜ ሰኞ ጥቅምት 1 ቀን እና ማክሰኞ ጥቅምት 2 ቀን 2014 ዓ/ም በኦንላይን ምዝገባችሁን እንድታጠናቅቁ እና ክፍያ በCBE Birr እንድትፈጽሙ እያሳሰብን፤ ከተጠቀሱት ቀናት ውጪ ምንም አይነት ምዝገባ የማናስተናግድ መሆኑን እንገልፃለን፡፡

2. የአንደኛ ዓመት የማታና እረፍት ቀናት የዲግሪና ዲፕሎማ ትምህርት ሰኞ ጥቅምት 8 ቀን 2014 ዓ/ም የሚጀመር ስለሆነ በኮሌጅ/ፋኩልቲ/አካዳሚ በኩል የሚወጣላችሁን የትምህርት ክፍለ ጊዜ ከወዲሁ በመመልከት በትምህርት ክፍል ተገኝታችሁ ትምህርታችሁን እንድትጀምሩ እናሳስባለን፡፡

ማሳሰቢያ፡- የኮሌጅ/ፋኩልቲ/አካዳሚ የተከታታይና ርቀት ትምህርት አስተባባሪዎችን በማግኘት የበለጠ መረጃ ማግኘት እንደምትችሉ እንገልፃለን፡፡

የኮሜዩ ተከታታይና ርቀት ትምህርት ዳይሬክቶሬት

Posted in Uncategorized.

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *