ማስታወቂያ ለአዲስ እና ነባር ድህረ-ምረቃ ተማሪዎች Posted on October 14, 2021October 14, 2021 by Biniam Tamiru በኮተቤ ሜትሮፓሊታን ዩኒቨርሲቲ ድረገጽ ለመመዝገብ የቴክኒክ ችግር ስላጋጠመ በአጭር ጊዜ ውስጥ እስክናስተካክል እንድትታገሱን ከይቅርታ ጋር እየጠየቅን የምዝገባ ጊዜውን ለተወሰነ ጊዜ እንደምናራዝም እናሳስባለን። ድህረ-ምረቃ እና ሬጂስትራር ጥቅምት 04/2014 ዓም Posted in Uncategorized.