የኮተቤ ትምህርት ዩኒቨርሲቲ የ2014 ዓ.ም ትምህርት ዘመን የሁለተኛ ሴሚስተር ነባር የማታና የእረፍት ቀናት የመጀመሪያ ዲግሪ ተማሪዎችና የድህረ–ምረቃ ተማሪዎች Online ምዝገባ ፕሮግራም፡፡
ዲፕሎማ የመጀመሪያ ዲግሪና ተማሪዎች
- ከአርብ 25/06/2014 እስከ እሁድ 27/06/2014 ዓ.ም የእረፍት ቀናት እና የማታ ዲግሪ የዲፕሎማ ተማሪዎች፡፡
- ሰኞ 28/06/2014 ዓ.ም እና ማክሰኛ 29/06/2014 ዓ.ም የቅጣት ምዝገባ ለሁሉም የእረፍት ቀናት እና የማታ ዲግሪ የዲፕሎማ ተማሪዎች፡፡
የሁለተኛ ዓመት ነባር የድህረ-ምረቃ ተማሪዎች
- ሐሙስ 24/06/2014 ዓ.ም እና አርብ 25/06/2014 ዓ.ም መደበኛ የድህረ ምረቃ ተማሪዎች፡፡
- ቅዳሜ 26/06/2014 ዓ.ም እና እሁድ 27/06/2014 ዓ.ም የእረፍት ቀናት እና የማታ የድህረ ምረቃ ተማሪዎች፡፡
- ማክሰኞ 29/06/2014 ዓ.ም እና ረቡዕ 30/06/2014 ዓ.ም የቅጣት ምዝገባ
ለሁሉም ድህረ ምረቃ ተማሪዎች ፡፡
ሬጅስትራር