ኮተቤ በአዲስ ምዕራፍ!

ለሀገራችን አንድ የትምህርት ዩኒቨርሲቲ እንደሚያስፈልጋት በቀረበው ትንታኔ መነሻነት የቀድሞ ኮተቤ ሜትሮፓሊታን ዩኒቨርሲቲ የ”ኮተቤ ትምህርት ዩኒቨርሲቲ” እንዲሆን ተወስኗል። ተጠሪነቱም ለኢፌዴሪ ትምህርት ሚኒስቴር ሆኖ  ለፓርላማው ቀርቦ በአዋጅ ተደንግጓል። ዩኒቨርስቲው ልዩ ባህርይን ተላብሶ ለዚህ ደረጃ እንዲደርስ ከፍተኛ አስተዋጽ ላደረጋችሁ አካላት በሙሉ በራሴ እና በዩኒቨርሲቲው  ማህበረሰብ ስም ምስጋናዬን አቀርባለሁ።

                                                                                                                                                            ብርሃነመስቀል ጠና  (ዶ/ር)

                                                                                                                                                                              ፕሬዚዳንት

ማስታወቂያ

ቀን፡ 25/01/2014 ዓ/ም

ለአንደኛ ዓመት (አዲስ የተመዘገባችሁ) የማታና እረፍት ቀናት ዲግሪና ዲፕሎማ ተማሪዎች በሙሉ 

1. ካመለከታችሁበት የትምህርት ክፍል Username እና Password ወስዳችሁ ፕሮፋይል አዘጋችታችሁ እና ክፍያ በCBE Birr ከፍላችሁ ያላጠናቀቃችሁ ተማሪዎች ብቻ ለመጨረሻ ጊዜ ሰኞ ጥቅምት 1 ቀን እና ማክሰኞ ጥቅምት 2 ቀን 2014 ዓ/ም በኦንላይን ምዝገባችሁን እንድታጠናቅቁ እና ክፍያ በCBE Birr እንድትፈጽሙ እያሳሰብን፤ ከተጠቀሱት ቀናት ውጪ ምንም አይነት ምዝገባ የማናስተናግድ መሆኑን እንገልፃለን፡፡

2. የአንደኛ ዓመት የማታና እረፍት ቀናት የዲግሪና ዲፕሎማ ትምህርት ሰኞ ጥቅምት 8 ቀን 2014 ዓ/ም የሚጀመር ስለሆነ በኮሌጅ/ፋኩልቲ/አካዳሚ በኩል የሚወጣላችሁን የትምህርት ክፍለ ጊዜ ከወዲሁ በመመልከት በትምህርት ክፍል ተገኝታችሁ ትምህርታችሁን እንድትጀምሩ እናሳስባለን፡፡

ማሳሰቢያ፡- የኮሌጅ/ፋኩልቲ/አካዳሚ የተከታታይና ርቀት ትምህርት አስተባባሪዎችን በማግኘት የበለጠ መረጃ ማግኘት እንደምትችሉ እንገልፃለን፡፡

የኮሜዩ ተከታታይና ርቀት ትምህርት ዳይሬክቶሬት

በመጀመሪያ ዲግሪ (Post Basic)ጤና ሳይንስ ፕሮግራም ትምህርት ፈላጊዎች በሙሉ

የኮተቤ ሜትሮፖሊታን ዩኒቨርሲቲ በ2014 የትምህርት ዘመን በዳግማዊ ምኒልክ ህክምናና ጤና ሳይንስ ኮሌጅ አዲስ ከፋይ (self-sponsor) የመጀመሪያ ዲግሪ በ Post Basic ፕሮግራም በቀን በተለያዩ ትምህርት መስኮች ተማሪዎችን ተቀብሎ ማስተማር ይፈልጋል፡፡

ስለሆነም መስፈርቱን የምታሟሉ  አመልካቾች ከመስከረም 26 ቀን 2014 ዓ.ም ጀምሮ እስከ ጥቅምት 05 ቀን 2014 ዓ.ም ድረስ በዳግማዊ ምኒልክ ህክምናና ጤና ሳይንስ ኮሌጅ ሬጅስትራር በመቅረብ ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡

 

የትምህርት መስኮቹ/ፕሮግራሞቹ፣

Surgical Nursing 

Family health 

Psychiatric Nursing 

Operating theatre Nursing 

Neonatal Nursing 

Anesthesia 

Pharmacy 

Medical Laboratory Technology 

Health Informatics 

Pediatric Nursing 

Midwifery 

Human Nutrition ( generic 4 year)

Nursing 

የመግቢያ መስፈርት

  • እውቅና ካለው ኮሌጅ በዲፕሎማ ወይም በደረጃ 4 ዲፕሎማቸውን በሚያመለክቱበት የትምህርት ዘርፍ ተዛማጅ በሆነ ትምህርት ያጠናቀቁና የደረጃ 4 ብቃት ማረጋገጫ ማስረጃ ማቅረብ የሚችል፡፡
  • የመሰናዶ ፈተና የወሰዱ እና የሣይንስና ከፍተኛ ሚኒስቴር በየአመቱ የሚያወጣውን የዩኒቨርሲቲ መግቢያ የመቁረጫ ነጥብ የሚያሟሉ(ለ Human Nutrition አመልካቾች ብቻ )
  • በተጨማሪ በስርአተ ትምህርቱ ላይ ያለውን መስፈርት የሚያሟሉ

ማሳሰቢያ

ለማመልከት

  • የትምህርት ማስረጃ ዋናውንና ፎቶኮፒ ማቅረብ
  • የማመልከቻ ማይመለስ ብር 100.00 መክፈል

ሲሆን የሚጠበቅባችሁን መስፈርትና ፈተናውን ያለፋችሁ አመልካቾች እስከ ምዝገባ ጊዜ official transcript ማስላክ ይጠበቅባቸዋል፡፡

ለተጨማሪ መሪጃ

በስልክ መስመር 251-118704615 ዳግማዊ ምኒልክ ህክምናና ጤና ሳይንስ ኮሌጅ በመደወል ወይም በ ኢሜል አድራሻ፡ mhmc@kmu.edu.et መጠየቅ የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡

ኮተቤ ሜትሮፖሊታን ዩኒቨርሲቲ

                                                   ሬጅስትራርና አልሙናይ ማኔጅመንት ዳይሬክቶሬትe

Upcoming Graduation Ceremony

Congratulating the 2020/21 graduating class, we delightfully announce that the graduation ceremony will colourfully be held on October 16, 2021.  

                                                                                              Communications Affairs Directorate 

 

የ2013 ዓ.ም. ተመራቂዎችን  እንኳን ደስ አላችሁ እያልን የምረቃ በዓል ጥቅምት 6/2014 ዓ.ም. በድምቀት እንደሚካሄድ በደስታ እንገልጻለን፡፡ 

                                                                                                                                    ኮሚዩኒኬሽንስ ጉዳዮች ዳይሬክቶሬት

PHD and MA Curricula Validated at the Level of MoSHE and KMU-Senate Standing Committee

Kotebe Metropolitan University received letter of PhD curricula approval from the Ministry of Science and Higher Education on PhD in Applied Statistics and PhD in Teaching English as a Foreign Language (TEFL). The President of the University, Dr. Berhanemeskel Tena, earlier on the forum of the University’s management announced that the Curricula Validation stands within a wider context of international benchmarking. He also congratulated the University’s community for the very commencement of PhD programs- that the next move should a leap forward. Both PhD curricula were reviewed on international validation workshop by subject matter genius.
The Academic Standard Curriculum Committee also validated MA curricula after consecutive review in respective departments and faculties. Chair of the Committee and Academic Affairs V/ President, Dr. Demewoz Admasu said that the deliberation of the committee is based on the enactment of the University’s legislation and guidelines. He also reckoned that the validation has a great result in uplifting quality programs that the University is planning to commence in this academic year.
Following the presentations of the curricula on different MA programs, members of the committee forwarded their comments that help to enrich the document from national and global experiences.
Lastly, the Senate Standing Committee congratulated Faculties that enroll on the following validated MA programs:
Faculty of Social Sciences
-MA in Urban Governance and Development Studies
-MA in Disaster Risk Management
-MA in Civics and Ethics Studies
-MA in Social Work
-MA in History
Faculty of Languages and Literature
– MA in Literature in English
-MA in Applied Linguistics and Communication
-ማስተርስ ድግሪ በኢትዮጵያ ስነ-ጽሁፍ እና ፎክሎር

ኮተቤ ሜትሮፖሊታን ዩኒቨርሲቲ ለከፍተኛና መካከለኛ አመራሩ የስራ የአመራር ክህሎት ማጠናከሪያ ስልጠና ሠጠ፡፡

የኮተቤ ሜትሮፖሊታን ዩኒቨርሲቲ በቅርቡ በውድድር ወደ አመራርነት ደረጃ ላደጉና ለነባሩ ከፍተኛና መካከለኛ አመራሩ መስከረም 19 እና 20/2014 ዓ.ም በኢትዮጵያ ስራ አመራር ኢንስቲትዩት ባዘጋጀው መድረክ የስራ የአመራር ክህሎት ማጠናከሪያ ስልጠና ሠጠ፡፡ የተከበሩ የዩኒቨርሲቲው ፕሬዝዳንት ዶ/ር ብርሃነመስቀል ጠና በስልጠናው መክፈቻ ንግግራቸው እንደገለፁት ስልጠናው የመሪዎቹን የአመራር ብቃትና በማሳድግ ብቁ መሪዎችን ለመፍጠር ታቅዶ በከፍተኛ አመራር ደረጃ ላይ ያሉ እና የካበተ ተሞክሮ እና ልምድ ያላቸው መሪዎችንና ምሁራንን በመጋበዝ ሳይንሳዊ የአመራር ዕውቀትን ለዘመናት ካካበቱት ዕውቀታቸውና የህይወት ተመክሮአቸው በማቀናጀት እንዲያካፍሉ በተመረጡ ባለሙያዎች እንዲሠጥ መደረጉን ኘሬዚዳንቱ አስረድተዋል፡፡
በዚሁ መሠረት ስልጠናው በክቡር አቶ አባዱላ ገመዳ፣ በክቡር ዶ/ር ሳሙኤል ክፍሌ፣ በራሳቸው በዶ/ር ብርሃነመስቀል ጠና ፣ በዶ/ር ወርቁ ፣ በፕሮፌሰር ያለው እንዳወቅ እና በዶ/ር ሽመልስ ዘውዴ በተለያዩ 6 ለአመራርነት ወሳኝ በሆኑ ርዕሰ ጉዳዮች ላይ የተሠጠ ነው። ዓላማውም አመራር የመሪነት ኃላፊነቱን እንደተረከበ በማብቂያ እና ማነቃቂያ ሥልጠና ወደሥራ በማስገባት አመራሩንም ተቋሙንም ውጤታማ ማድረግ መቻል ነው።

ከአዲስ አበባ ከተማ አሰተዳደር ፐብሊክ ሰርቪስ ቢሮ የተላኩ ተማሪዎችን ይመለከታል፡፡

ኮተቤ ሜትሮፖሊታን ዩኒቨርሲቲ ከአዲስ አበባ ከተማ አሰተዳደር ፐብሊክ ሰርቪስ ቢሮ ከተለያዩ ሴክተር መስራ ቤቶች ተመልምለው በቅድመ ምርቃ ፕሮግራም የመጀመሪያ ዲግሪ ትምህርታቸውን እንዲከታተሉ የተላኩልን ፈተና በ13/12/2013 ዓ.ም መፈተናችን ይታወቃል፡፡

no name  sex
1 MAHLET MESSAY F
2 BETHELEHEM MARE F
3 TADESE MOLLA M
4 WALELIGN ASAYE M
5 MEKONNEN MULUSEW M
6 MARIE GETNET F
7 DESSALE DEJEN M
8 LOMEI AREGA F
9 YONAS BALEW M
10 YIHENEW ZEWDIE M
11 BAYULEGN ZEWDE M
12 YOHANNES MEQUANNT M
13 ZELALEM BELEGE M
14 SIMENEH YEMATAW BANTE M
15 EMEBET TILAHUN DEJEN F
16 TEMESGEN CHANIE M
17 EMEBET KETSELA F
18 ABREHAM MINASSE  M
19 MIKIYAS TSEGAYE M
20 WERKU GELANA M
21 SLESHI AEMRO M
22 TEKLETSADIK LAKEW WELDETSADIK M
23 KINDIE ALEBEL MEKONNEN M
24 RAHEL TILAHUN MOLA F
25 YASCHALESEW YILMA M
26 ZEWDIT ASMAMAW DEJEN F
27 BEZAWIT ZEWUDE F
28 BIRHANU ALMAWU M
29 ENGEDASEW TADESSE M
30 ALEMNESH MULAT GEBREHANA F
31 BAYULIGN MENGESHA  F
32 FIREHIWET MELKAMU F
33 KIDAN KEBEDE F
34 RAHEL ABINET DEDIFE F
35 SEBRTE GELETU SEMAN F
36 BIRTUKAN TEREFE F
37 HUSEN MELLESE ADINO M
38 MATEIYAS MEGERSA BEGASHAW M
39 MIGBAR ATALAY BIRHANU M
40 TIRUE MINUYELET LYEW F
41 ENDALEW AMARE M
42 SEWALE ANIMEN  M
43 BENATLAY TSEGA F
44 MAGIGNET YIBELTAL F
45 TIRUYE AHIMED GIZAW F
46 ASNAKE KETEMA WELDE M
47 HABTAMNESH TAMIRU ABEBE F
48 METASEBIYA TADESE F
49 KEBEDE AMENU GECHE M
50 SOLOMON DEMEKE BRHANE M
51 ENDALE YACOB NUKE M
52 DEREJE GERYE BUNKUSU M
53 TIGIST TESFAYE KIFLETSIONE F
54 TEKALIGN ETEFA FIRISA M
55 GEBREYES ADMKE T/HAYMANOT M
56 KALEB KEBEDE KAME M
57 KENENISA DIDA KENEWE M
58 FIKIRU DUGUNA DULO M
59 BEHAILU TEGENU MARU M
60 YENEMA ALEMU m
61 DEREJE BEKELE WORKU M
62 USMAN SHAMBEL BAHIRU  M
63 ALFIYA ALIYI ABAJERGA F
64 DESTAW MULAW HABITE m
65 SISAY WODAY SETARGEA m
66 BELAY WONDMAGEGN WORKNEH M
67 EJIGU BIZUAYEHU BERHANE  M
68 ENDALKUT SITOT KIBRET  M
69 ALEMENSH ASMAMAW TESFAYE M
70 ENDALEW BELAY YIHUN  M
71 ENDALKACHEW GETACHEW CHERENT M
72 TADILO LAKEW BAZEZEW  M
73 MELAKU SHEWATENADE TESHOME M
74 AMAN IBRAHIM KESERA  M
75 UKE BARISO TUFA  M
76 DERESSA MULU HAILE M
77 MIHERET BUSHERA BADASA F
78 TADELE ASMARE YESHANEW  M
79 TARIKU BIRHANU  M
80 EYOB ZEWDU M
81 TILAHUN NIGUSSIE M
82 KIDANE LEGESSE M

[download id=”2361″]

ኮተቤ ሜትሮፖሊታን ዩኒቨርሲቲ “የነጩ ፖስታ ጎርፍ ወደ ነጩ ቤተ መንግሥት” ንቅናቄ ዘመቻን በይፋ አስጀመረ፡፡

የእናት ሀገሩ ጡት ነካሽ የሆነው ጁንታ በፈጠረው ችግር ምክንያት የምዕራባዊያንን እውነታውን ያላገናዘበ ፍርደ-ገምድል ውሳኔን በመቋወም ዜጎች ሀሳባቸውን እየገለፁበት ከሚገኙበት መንገድ አንዱ የሆነውን “የነጩ ፖስታ ጎርፍ ወደ ነጩ ቤተ መንግሥት” ንቅናቄ ዘመቻን ሁሉም የዩኒቨርሰቲ ማህበረሰብ በተገኙበት የዩኒቨርሲቲው ፕሬዝዳንት ክቡር ዶ/ር ብርሀነመስቀል ጠና በይፋ አስጀምረዋል፡፡
በዚህ የንቅናቄ ዘመቻ ላይ አሻራቸውን ለማኖር ለተገኙ መምህራን፣ የአስተዳደር ሠራተኞችና ተማሪዎች ፕሬዝዳንቱ የዘመቻውን ዓለማ ሲያስረዱ የምዕራቡ ዓለም በተዛባ አመለካከት በኢትዮጵያ ላይ እያደረገ ያለውን ጫና ከመቋወም በዘለለ ንቅናቄው ትክክለኛ መረጃንም መስጨበጥ አላማው እንዳደረገ ተናግረዋል፡፡ ፕሬዝዳንቱ አክለውም ዜጎች ከዚህ በፊት በእንዲህ አይነት ሁኔታ በነቂስ ወጥተው በአንድ ድምፅ የተቃውሞ መልዕክታቸውን በቀጥታ ለነጩ ቤተ-መንግስት ሲልኩ በታሪክ የመጀመሪያ እንደሆነ አስረድተው ይህ ንቅናቄ ምዕራባዊያን ትክክለኛ መረጃ አግኝተው ትክክለኛ ውሳኔ መወሰን እንዲችሉ እንደሚረዳቸው ያላቸውን እምነት ገልፀዋል፡፡
የዩኒቨርሰቲ ማህበረሰብም ይህንን ዓላማ ተገንዝቦ በመርሀ-ግብሩ ላይ በነቂስ ወጥተው እንዲሳተፉና ሀገራቸውን ከሴራ የመከላከል ዘመቻው አካል እንዲሆኑ መልዕክታቸውን ከስተላለፉ በኃላ ዶ/ር ብርሀነመስቀል ጠና በንቅናቄው ዘመቻ መልዕክታቸውን በፊርማቸው በነጩ ፖስታ ለነጩ ቤተ-መንግሥት በማስተላለፍ ንቅናቄውን አስጀምረዋል። መላው የዩኒቨርሰቲው ማህበረሰብም ፊርማውን በማኖር “የነጩ ፖስታ ጎርፍ ወደ ነጩ ቤተ መንግሥት” ንቅናቄ ዘመቻን በይፋ ተቀላቅለዋል፡፡
መስከረም 14/2014
ኮርፖሬት ኮሚዩኒኬሽንስ ዳይሬክቶሬት

Kotebe Metropolitan University (KMU) Receives Quality Honorable Mention Award for Two Consecutive Years

September 19, 2021
By Corporate Communications Directorate

Kotebe Metropolitan University has won Honorable Mention Award for second time in two consecutive years. The Award was presented to the University by the Ethiopian Quality Award Organization at the ceremony held at EFDR’s Grand Palace on the 18th of September, 2021. It was remarked that the Award has been given to the University after a rigorous assessment against international standards of quality pillars for higher institutions. The major pillars of the evaluation were leadership, policy and strategy, resource management, customer satisfaction, institutional performance and impact on society.

Dr. Berhanemeskel Tena, the President, acknowledged on the event that KMU has achieved this success through collocative efforts made by all University communities amid the COVID 19 pandemic hostile and threatening working environment. The Present hence congratulated all the University community members for the remarkable achievement. He also accentuated that further tremendous efforts have to be made for the institutional transformation. On the conclusion, Dr. Berhanemeskel calls on every University member to work hard in order to sustain this glorious achievement to a higher standard in the years ahead.