ኮተቤ የትምህርት ዩኒቨርሲቲ በ 2017ዓ.ም የትምህርት ዘመን በሁለተኛ መንፈቀ አመት በሁለተኛ ዲግሪና ሶስተኛ ዲግሪ መርሀ-ግብር አመልካቾችን ተቀብሎ ማስተማር ይፈልጋል፡፡
በመሆኑም መስፈርቱን የምታሟሉ አመልካቾች ከ06/06/2017 ዓ.ም እስከ 17/06/2017 ዓ.ም. ከታች በተዘረዘሩት የትምህርት መስኮች ኮተቤ የትምህርት ዩኒቨርሲቲ ሬጅስትራርና አልሙናይ ዳይሬክቶሬት በመገኘት ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡
- የመግቢያ መስፈርትና ሚያስፈልጉ ዶክመንቶች
- መጀመሪያ ዲግሪ/የሁለተኛ ዲግሪ በተዛማጅ የትምህርት መስክ የተመረቀ ፣
- በስፖንሰር ለሚማሩ Letter of sponsorship ሙሉ አድራሻ ያለው ደብዳቤ ማስመጣት የሚችል፣
- NGAT ያለፈ፣
- ከተማሩበት ዩኒቨርሲቲ Official Transcript ማስመጣት የሚችል
- የትምህርት ፕሮግራሞች
ለሁለተኛ ዲግሪ
- Master of Education in Curriculum and Instructional Technology
- Master of Education in Special Needs & Inclusive Education
- Master of Education in Educational Leadership and Management
- Master of Education in Counseling Psychology
- Master of Education in Educational Psychology
- Master of Education in Emergencies
- Master of Education in History
- Master of Education in Civic and Ethical Education
- Master of Education in Geography and Environmental Education
- Master of Education in Social Work
- Master of Education in Teaching Amharic (TeAm)
- Master of Education in English Language Teaching (ELT)
- Master of Education in Literature
- Master of Education in Oromo Language and Literature
- Master of Education in Biology
- Master of Education in Chemistry
- Master of Education in Physics
- Master of Education in Mathematics
- Master of Education in Physical Education
- ለሶስተኛ ዲግሪ
- Doctor of Education in Educational Policy and Strategic Management
- Doctor of Education in Curriculum and Instruction
- Doctor of Education in Geography and Environmental Education
- Doctor of Education in English Language Teaching (ELT)
ማሳሰቢያ
- ማንኛውም አመልካች አንድ ክላሴር ፣ አንድ ጉርድ ፎቶግራፍ የማመልከቻ በዩኒቨርሲቲው የኢትዮያ ንግድ ባንክ ACC 1000449424658 ኮተቤ የትምህርት ዩንቨርሲቲ 100.00(አንድ መቶ ብር) የተከፈለበት ደረሰኝ ማቅረብ ይጠበቅበታል፡፡
- አመልካቾች በምዝገባ ወቅት ከተማሩበት ዩኒቨርሲቲ/ኮሌጅ/ተቋም Official Transcript ማስመጣትና መድረሱን ማረጋገጥ ስለሚያስፈልግ ከወዲሁ በ O.Box: 31248 ወደ ኮተቤ የትምህርት ዩኒቨርሲቲ ሬጅስትራር ማስላክ ይጠበቅባቸዋል፡፡
- አመልካቾች የትምህርት ማስረጃዎችን ዋናውና ኮፒ ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል፡፡
- በቂ የአመልካች ቁጥር የተመዘገበባቸው ፕሮግራሞች መጋቢት 1-2 ቀን 2017ዓ.ም ምዝገባ ይከናወናል፡፡
ሬጅስትራርና አልሙናይ ዳይሬክቶሬት