Author: admin

ለክረምት ትምህርት ሰልጣኝ መምህራን የኢ-ለርኒንግ ገለፃ ተሰጠ

(ኮትዩ፣ ነሐሴ 14 ቀን 2018 ዓ.ም) – ገለፃውን ያስጀመሩት የምርምርና ማህበረሰብ ጉድኝት ምክትል ፕሬዘዳንት ዶ/ር ቴዎድሮስ ሙሉጌታ፣ ቴክኖሎጂ ከምንጊዜውም በፈጠነ ሁኔታ እየተስፋፋ በመሆኑ የክረምት ትምህርት ሰልጣኝ መምህራን ስልካቸውን ብቻ በመጠቀም በቤታቸውም ሆነ በማንኛውም ሥፍራ ሆነው በኢ-ለርኒንግ ትምህርታቸውን መማርና በትምህርታቸውም ስኬታማ እንዲሆኑ የሚያግዝ በመሆኑ ትኩረት ሰጥተው መከታተል እና በተግባር ላይ ማዋል እንዳለባቸው አሳስበዋል፡፡ የኮተቤ የትምህርት ዩኒቨርሲቲ […]

Read More

First Phase of TEFIQ Project Implementation Successfully Concluded at KUE

(K.U.E, August 19, 2026) – The first phase of the Technical Assistance for Teacher Education for Inclusion and Quality in Ethiopia (TEFIQ) project—implemented in collaboration with Kotebe University of Education (KUE), the Ministry of Education, regional education bureaus, and various partner institutions, has been declared a success. This achievement was highlighted during a review and […]

Read More

ኮተቤ የትምህርት ዩኒቨርሲቲ አጠቃላይ የሥርዓተ ትምህርት ግምገማ ማካሄድ ጀመረ

(ኮትዩ፣ ነሐሴ 13 ቀን 2018 ዓ.ም) – የዩኒቨርሲቲው የሥርዓተ ትምህርት ግምገማ በተጀመረበት ወቅት የሥራ አቅጣጫ እና መመሪያ የሰጡት የኮተቤ የትምህርት ዩኒቨርሲቲ ፕሬዘዳንት ዶ/ር ተሾመ ነቃጥበብ፣ የዩኒቨርሲቲው የአካዳሚክ ፕሮግራም ክለሳ እና ግምገማ መርሐግብር እንዲሳካ ያደረጉ አካላትን አመስግነው፣ ዩኒቨርሲቲው ከመንግስት በተሰጠው ተልዕኮ መሠረት በለውጥ ውስጥ መሆኑን እና እየተከናወኑ ካሉ የለውጥ ሥራዎች መካከልም በመማር ማስተማር ረገድ እየተካሄደ ያለው […]

Read More

የኮተቤ የትምህርት ዩኒቨርሲቲ ሳይንስ ሼርድ ካምፓስ በ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ያስፈተናቸውን ተማሪዎች የላቀ ውጤት አስመዝግቧል።

የኮተቤ የትምህርት ዩኒቨርሲቲ ሳይንስ ሼርድ ካምፓስ በ2016 ዓ.ም ያስፈተናቸውን የ12ኛ ክፍል ተማሪዎች ሁሉንም (100%) በከፍተኛ ውጤት ማሳለፍ መቻላችንን ስናበስር እጅግ ደስ እያለን ነው። የተመዘገበው ውጤት ተማሪዎችን ከታች ይዞ መኮትኮት ከተቻለ በትምህርት ስርዓቱ ላይ ለውጥ ማምጣት እንደሚቻል ማሳያ ነው። የኮተቤ የትምህርት ዩኒቨርስቲ ሳይንስ ሼርድ ካምፓስ በአዲስ አበባ ከተማ ከ8ኛ ክፍል ወደ 9ኛ የሚሸጋገሩ ተማሪዎችን በመቀበል በዩኒቨርስቲው […]

Read More