(ኮትዩ፣ መጋቢት 3 ቀን 2018 ዓ.ም) – ዓለምአቀፍ የሴቶች ቀን (ማርች 8 በኮተቤ የትምህርት ዩኒቨርሲቲ በልዩ ልዩ ዝግጅቶች ተከብሯል፡፡ በመድረኩ የእንኳን ደህና መጣችሁ እና የእንኳን ደስ ያላችሁ ንግግር ያሰሙት የኮተቤ የትምህርት ዩኒቨርሲቲ ፕሬዘዳንት ዶ/ር ተሾመ ነቃጥበብ፣ “በዓለምአቀፍ ደረጃ ለ115ኛ ጊዜ፣ በሀገራችን ደግሞ ለ50ኛ ጊዜ “50 ዓመት የሴቶች ድምጽ ለእኩልነት እና ለበለጸገች ኢትዮጵያ” በሚል መሪ ቃል […]
Read More(KUE, February 7, 2026) – Kotebe University of Education (KUE), in collaboration with edify, conducted an orientation session for a six-month Continuous Professional Development (CPD) training program which consists of six sessions—four face-to-face and two online. The training targets over 400 representative teachers from pre-primary, primary, and secondary schools operating in low-fee private schools in […]
Read More(ኮትዩ፣ ጥቅምት 22 ቀን 2018 ዓ.ም)- ኮተቤ የትምርት ዩኒቨርሲቲ edify ከተሰኘ ግብረ ሰናይ ድርጅት ጋር በመተባበር የሙያ ማሻሻያ ስልጠና የሰጣቸውን 91 የግል ት/ቤቶች መምህራንን በሰርተፍኬት በዩኒቨርሲቲው የስብሰባ አዳራሽ አስመርቋል፡፡ በምረቃ ምርሐግብሩ ላይ የተገኙት በኮተቤ የትምህርት ዩኒቨርሲቲ የምርምር እና ማህበረሰብ ጉድኝት ም/ፕሬዘዳንት ዶ/ር ኤፍሬም ተክሌ ለተመራቂዎቹ እንኳን ደስ አላችሁ በማለት፣ ለትምህርት ጥራት ችግር የመምህራን የተነሳሽነት ጉድለት […]
Read More🇪🇹🇺🇸Huge thanks to Dr. Ricardo Lozano from Texas A&M for his impactful 6-week visit to Kotebe University of Education! Your insights on adaptive leadership inspired us all. Wishing you safe travels—we hope to welcome you again! 🇪🇹🇺🇸 🤝#Cheers to the enduring bond between Kotebe University of Education and Texas A&M University! 🚀🌍 #Partnership #Education
Read Moreየኢ.ፊ.ዴ.ሪ ትምርህርት ሚኒስቴር ከሁሉም የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የቦርድ ሰብሳቢዎች እና ፕሬዚዳንቶች ጋር በየተልዕኮአችን ለ2017 በጀት ዓመት የስራ አፈፃፀም KPI: Performance Contract Agreement” መፈራረሙ ይታወቃል፡፡ በዚሁ መነሻነትም ዛሬ ታህሳስ 23/2017 ዓ.ም በዩኒቨርስቲ ደረጃ የዩኒቨርሲቲው ፕሬዝዳንት ከምክትል ፕሬዝዳንቶች እና ከጽ/ቤት ሃላፊ ጋር በየዘርፎቻቸው ካስኬድ በተደረጉ የበጀት ዓመቱ ዕቅድ ቁልፍ የውጤት አመላካቾች ላይ “Performance Contract Agreement” ተፈራርመዋል፡፡ በፊርማ […]
Read MoreThe International Conference on AI in Education being organized by Kotebe University of Education in Ethiopia examines the impact of artificial intelligence on education in the global south. The conference delves into international experiences, explores AI's benefits for Ethiopian education, and develops policy recommendations for integration. Experts will discuss innovative strategies for leveraging AI in […]
Read Moreየመማር ማስተማር ሂደትን ፣ የምርምር እና የማህበረሰብ አገልግሎትን በተመለከተ ከኮተቤ የትምህርት ዩኒቨርሲቲ መምህራን ጋር በ04/03/2017 ዓ.ም በተደረገው ውይይት የዩኒቨርሲቲው የአካዳሚክ ጉዳዮች ምክትል ፕሬዘዳንት ዶ/ር ፈቀደ ቱሊ ባቀረቡት የውይይት መነሻ ሐሳብ፣ በዓለምዓቀፍ ደረጃ የሚታየው ለውጥ ፈጣን በመሆኑ መምህራን ጊዜውን የሚመጥን ክህሎት፣ ዕውቀትና አመለካከት እንዲኖራቸው ራሳቸውን በየጊዜው ማዘጋጀት እንዳለባቸው ገለጸዋል፡፡ለውጤታማ የመማር ማስተማር ሂደት መምህራን ሁልጊዜም ማንበብና ምርምር […]
Read Moreበ2016 የትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል መማጠቃለያ አገር አቀፍ ፈተና ወስዳችሁ አልፋችሁ ለ2017 የትምህርት ዘመን ኮተቤ የትምህርት ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ ተማሪዎች በሙሉ ህዳር 04 – 05 ቀን 2017 ዓ.ም በዩኒቨርሲቲው ግቢ በአካል በመገኘት ሪፖርት እንድታደርጉ እናሳውቃለን፡፡
Read Moreበ 2017 ዓ.ም ኮተቤ የትምህርት ዩኒቨርሰቲ በመጀመሪያ፣ ሁለተኛ ዲግሪ እና PGDT በኤክስቴንሽን እንዲሁም በዶክትሬት ዲግሪ ለመማር አመልክታችሁና ያለፋችሁ አመልካቶች ምዝገባ የሚከናወነው ከህዳር 13 – 15 ቀን 2017 ዓ.ም መሆኑን እየገለፅን …
Read More