(ጅማ፣ ጥር 18 ቀን 2018 ዓ.ም) – ሁለተኛ ቀኑን በያዘውና በጅማ ዩኒቨርሲቲ አዘጋጅነት እየተካሄደ ባለው የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ተማሪዎች ስፖርት ውድድር፣ ኮተቤ የትምህርት ዩኒቨርሲቲ በሦስት የስፖርት ዘርፎች ማለትም በወንዶች ጂምናስቲክ (ቮልት)፣ በወንዶች ቴኒስ እና በቼዝ ጨዋታ በወንድና በሴት ዘርፎች ተጋጣሚዎቹን በማሸነፍ ወደ ቀጣዩ ዙር ተሻግሯል።
- 26 Jan
- 2026






