Skip to content

Author: Web-admin

exit exam

የ2017 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ሀገር ፈተናን ለሚወስዱ ተማሪዎች ኦሬንቴሽን ተሰጠ

በዘንድሮ 2017 ዓ.ም በኮተቤ የትምህርት ዩኒቨርሲቲ ፈተናቸውን እንዲወስዱ ለተመደቡት ተማሪዎች ከስነልቦና ግንባታ ጀምሮ የፈተና ሂደቱን እና ከተፈታኝ ተማሪዎች ስለሚጠበቁ ዝርዝር ተግባራት በዩኒቨርሲቲው ፕሬዚዳንት ፣ በፀጥታ ኃላፊዎች እንዲሁም በፈተና ጣቢያ ኃላፊዎች ሠፊ ገለፃ ተሠጥቷቸዋል። በ2017 ዓ.ም በኮተቤ የትምህርት ዩኒቨርሲቲ 1,585 የተፈጥሮ ሳይንስ እና 2,542 የማህበረሰብ ሳይንስ በድምሩ 4,127 ተማሪዎች የሚፈተኑ ሲሆን፣ ከእነዚህም ውስጥ 1031 ተማሪዎች በኦንላይን […]

Read More
ICT and electronics camp

Kotebe University of Education Hosts Empowering Girls’ ICT & Electronics Camp

At the Kotebe University of Education, twenty-five young women recently completed an intensive two-month “Empowering Female Students in ICT and Electronics” camp, running from April 1 to May 31, 2025. This pioneering initiative aimed to equip participants with foundational skills, encourage STEM careers and foster a spirit of innovation. The comprehensive program delved into two […]

Read More
ትውልድ በመምህር ይቀረጻል፤ ሀገር በትምህርት ይበለጽጋል!

“ትውልድ በመምህር ይቀረጻል፤ ሀገር በትምህርት ይበለጽጋል!”

“ትውልድ በመምህር ይቀረጻል፤ ሀገር በትምህርት ይበለጽጋል!” በሚል መሪ ቃል የተዘጋጀው የኢትዮጵያ ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የምሁራን ውይይት በኮተቤ የትምህርት ዩኒቨርሲቲ እየተካሄደ ነው። -ግንቦት 15/2017 ዓ.ም

Read More
National Conference on Universities of Applied Sciences in Ethiopia.

National Conference on Universities of Applied Sciences in Ethiopia

The National Research Conference organized by Kotebe University of Education concluded on April 30, 2025, marking a significant step towards transforming Ethiopia’s comprehensive university system into a dynamic network of Universities of Applied Sciences (UASs). The event at the Yod Abyssinia International Hotel gathered key stakeholders to discuss this critical evolution in higher education. Dr. […]

Read More

የኢትዮጵያ የባህል ስፖርቶችን እንደሚያሳድግ የታመነበት ስምምነት ተፈረመ፡፡

የኢትዮጵያ የባህል ስፖርቶችን እንደሚያሳድግ የታመነበት የሁለትዮሽ ስምምነት ዛሬ ሚያዚያ 13 ቀን 2017 ዓ.ም በኮተቤ የትምህርት ዩኒቨርሲቲ እና በኢትዮጵያ የባህል ስፖርቶች ፌዴሬሽን መካከል በካፒታል ሆቴል ተፈርሟል፡፡ ስምምነቱ ጥናትና ምርምሮችን፣ የትምህርት እና የአቅም ግንባታ ስልጠናዎችን እንዲሁም ተያያዥ ጉዳዮችን በጋራ መስራትን ዓላማው ያደረገ ሲሆን፣ በዚህም የኢትዮጵያ የባህል ስፖርቶችን በሀገር ውስጥና በዓለምአቀፍ ደረጃ ተወዳጅና ተዘውታሪ የውድድር መስክ እንዲሆን ማስቻልን […]

Read More

KUE Hosts National Report Dissemination on Labour Market Evaluation and Skilled Workforce Analysis

On March 12, 2025, Kotebe University of Education hosted a significant event featuring the dissemination of the National Report on Work Package 3, the project funded by EU through Horizon. The main objective of the project is to evaluate labour market dynamics and skilled workforce shortages across origin, destination, and transition countries. The President of […]

Read More