(ኮትዩ፣ የካቲት 28 ቀን 2018 ዓ.ም) – የኮተቤ የትምህርት ዩኒቨርሲቲ የሥራ አመራር ቦርድ ከዩኒቨርሲቲው ማኔጅመንት ጋር ባደረገው ስብሰባ፣ ዩኒቨርሲቲው በማካሄድ ላይ ያለው ሪፎርም ስለሚገኝበት ደረጃ፣ በዩኒቨርሲቲው የስድስት ወራት አፈጻጸም እና ዩኒቨርሲቲው በዚህ ዓመት ተግባራዊ ስላደረገው አማራጭ የመምህራን ስልጠና ፕሮግራም ላይ በመወያየት የተለያዩ አቅጣጫዎችን አስቀምጧል፡፡
- 08 Mar
- 2026







