Skip to content

የ2017 ዓ.ም “የክረምት ልዩ የመምህራን እና የትምህርት ቤት አመራሮች የአቅም ግንባታ ስልጠና ማስጀመሪያና የአሰልጣኞች ስልጠና”

TOT
የ2017 ዓ.ም “የክረምት ልዩ የመምህራን እና የትምህርት ቤት አመራሮች የአቅም ግንባታ ስልጠና ማስጀመሪያና የአሰልጣኞች ስልጠና” ፕሮግራም በትምህርት ሚንስቴር እና በኮተቤ የትምህርት ዩኒቨርሲቲ ትብብር በዩኒቨርሲቲው ተጀምሯል፡፡
በዚህ ከሐምሌ 16 እስከ 18 ቀን 2017 ዓ.ም ድረስ በሚካሄደው የአሰልጣኞች ስልጠና መርሐግብር ላይ ከ30 ዩኒቨርሲቲዎች ከ600 በላይ አሠልጣኝ ምሁራን በመሳተፍ ላይ ናቸው፡፡

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *