Skip to content

የ2017 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ሀገር ፈተናን ለሚወስዱ ተማሪዎች ኦሬንቴሽን ተሰጠ

exit exam
በዘንድሮ 2017 ዓ.ም በኮተቤ የትምህርት ዩኒቨርሲቲ ፈተናቸውን እንዲወስዱ ለተመደቡት ተማሪዎች ከስነልቦና ግንባታ ጀምሮ የፈተና ሂደቱን እና ከተፈታኝ ተማሪዎች ስለሚጠበቁ ዝርዝር ተግባራት በዩኒቨርሲቲው ፕሬዚዳንት ፣ በፀጥታ ኃላፊዎች እንዲሁም በፈተና ጣቢያ ኃላፊዎች ሠፊ ገለፃ ተሠጥቷቸዋል።
በ2017 ዓ.ም በኮተቤ የትምህርት ዩኒቨርሲቲ 1,585 የተፈጥሮ ሳይንስ እና 2,542 የማህበረሰብ ሳይንስ በድምሩ 4,127 ተማሪዎች የሚፈተኑ ሲሆን፣ ከእነዚህም ውስጥ 1031 ተማሪዎች በኦንላይን የሚፈተኑ ናቸው።

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *