ሚንስትር ዴኤታዋ ከዩኒቨርሲቲው ከዩኒቨርስቲው የበላይ አመራር ጋር በመሆን ዛሬ 2ኛ ቀኑን የያዘውን የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ የማህበራዊ ሳይንስ ፈተና ሂደትን ተዘዋውረው የተመለከቱ ሲሆን፣ በምልከታቸውም የፈተና አሰጣጥ ሂደቱ በጥሩ ሁኔታ እየተካሄደ መሆኑን መመልከታቸውን በመግለጽ የፈተና ግብረ ኃይሉን አበረታተዋል ፡፡
ከሐምሌ 1 እስከ 8 /2017 ዓ.ም በወረቀት እና በበይነመረብ የሚሰጠውን የማህበራዊ ሳይንስ ፈተና 2,483 ተማሪዎች በኮተቤ የትምህርት ዩኒቨርሲቲ በመፈተን ላይ ናቸው፡፡