Skip to content

የዩኒቨርሲቲው የሥራ አመራር ቦርድ ከዩኒቨርሲቲው ማኔጅመንት ጋር ተወያየ

(ኮትዩ፣ የካቲት 28 ቀን 2018 ዓ.ም) – የኮተቤ የትምህርት ዩኒቨርሲቲ የሥራ አመራር ቦርድ ከዩኒቨርሲቲው ማኔጅመንት ጋር ባደረገው ስብሰባ፣ ዩኒቨርሲቲው በማካሄድ ላይ ያለው ሪፎርም ስለሚገኝበት ደረጃ፣ በዩኒቨርሲቲው የስድስት ወራት አፈጻጸም እና ዩኒቨርሲቲው በዚህ ዓመት ተግባራዊ ስላደረገው አማራጭ የመምህራን ስልጠና ፕሮግራም ላይ በመወያየት የተለያዩ አቅጣጫዎችን አስቀምጧል፡፡
በመቀጠልም የቦርዱ አባላት በተቋሙ በመካሄድ ላይ ያሉትን አዳዲስ የመሠረተ ልማት ማስፋፊያ ፕሮጀክቶችን እና እድሳት እየተካሄደባቸው ያሉ መሠረተ ልማቶችን ጎብኝተዋል፡፡

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *