የኮተቤ የትምህርት ዩኒቨርሲቲ መምህራንና የአስተዳደር ሠራተኞች “የምትተክል ሀገር፣ የሚያጸና ትውልድ!” በተሰኘው ሀገራዊ መሪ ቃል የችግኝ ተከላ አካሄዱ፡፡ የችግኝ ተከላው በወንድይራድ 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ተከላውን ያስጀመሩት ፕሬዘዳንት ዶ/ር ብርሃነመስቀል ጠና ሀገርና ትውልድን ለማስቀጠል “የምትተክል ሀገር፣ የሚያጸና ትውልድ!” በሚል ሀገራዊ መሪ ቃል እየተደረገ ያለውን የችግኝ ተከላ ማስቀጠል ከሁሉም የሚጠበቅ ተግባር መሆኑን ገልጸዋል፡፡ የዩኒቨርሲቲው ማህበረሰብ በክቡር ጠቅላይ […]
Read More