Skip to content

Author: Web-admin

አዲሱ የዩኒቨርሲቲው የሥራ አመራር ቦርድ ሰብሳቢ ከተቋሙ አመራሮች ጋር ትውውቅ አደረጉ

(ኮትዩ፣ ጥቅምት 6/2018 ዓ.ም) – አዲሱ የኮተቤ የትምህርት ዩኒቨርሲቲ የሥራ አመራር ቦርድ ሰብሳቢ ሙዓዘ ጥበባት ዲያቆን ዳንኤል ክብረት ከዩኒቨርስቲው ፕሬዘዳንት ዶ/ር ተሾመ ነቃጥበብና ሌሎች ከፍተኛ አመራሮች ጋር ትውውቅ አደረጉ፡፡ በመርሐግብሩ ላይ ለአዲሱ የሥራ አመራር ቦርድ ሰብሳቢ ስለዩኒቨርሲቲው አጠቃላይ ገለጻ በዩኒቨርሲቲው ፕሬዘዳንት የተደረገላቸው ሲሆን፣ ትኩረት በተሰጣቸው የለውጥ አቅጣጫዎች ላይ ውይይት አድርገዋል። በመቀጠልም የቦርድ ሰብሳቢው፣ በተቋሙ በመካሄድ […]

Read More

የዩኒቨርሲቲው ሴኔት የ1,500 በላይ ተማሪዎቹን ምረቃ አጸደቀ

(ኮትዩ፣ ጥቅምት 4/2018 ዓ.ም) – የኮተቤ የትምህርት ዩኒቨርሲቲ ሴኔት (መማክርት) ዛሬ ባደረገው 3ኛው መደበኛ ስብሰባ በክረምት እና በቅዳሜና እሑድ መርሐግብሮች በተለያዩ መስኮች ያስተማራቸውን የ1,573 ተማሪዎች ምረቃ አጽድቋል። ዶ/ር ወርቃአፈራሁ ስዩም የዩኒቨርርቲው ሬጅስትራርና አሉምናይ ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር የተመራቂ ተማሪዎችን መረጃ ለሴኔቱ ያቀረቡ ሲሆን፣ ሴኔቱም በመወያየት የ840 ወንድና የ733 ሴት ተማሪዎችን ምረቃ አጽድቋል። ከእነዚህም ተመራቂዎች መካከል 155ቱ በድህረ […]

Read More

Kotebe University of Education Hosts Online CPD Workshop for teachers

KUE, October 11, 2025 — The Department of English Language and Literature at Kotebe University of Education (KUE), in collaboration with the World Voice and Art Association (WVAA) and the British Council, organized an online Continuous Professional Development (CPD) workshop for representative teacher trainees from various government schools in Addis Ababa, and English language students […]

Read More

ኮተቤ የትምህርት ዩኒቨርሲቲ በ2018 ዓ.ም ሊተገበሩ በታቀዱ ቁልፍ የውጤት አመላካቾች (KPIs) ዙሪያ ከትምህርት ሚኒስቴር ጋር የአፈጻጸም ውል ስምምነት ተፈራረመ

(ኮትዩ፣ መስከረም 30/2018 ዓ.ም) የኢፌዴሪ ትምህርት ሚኒስቴር በከፍተኛ ትምህርት ዘርፍ በ2018 ዓ.ም ሊተገበሩ የታቀዱ ቁልፍ የውጤት አመላካቾች (KPIs) ከመንግሥት ዩኒቨርሲቲዎች ጋር የአፈጻጸም ውል ስምምነት ተፈራርሟል፡፡ በካፒታል ሆቴል በተደረገው የፊርማ ሥነስርዓት ላይ የተገኙት የትምህርት ሚኒስትሩ ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ፣ ዩኒቨርሲቲዎች ለተፈራረሙት ውል ተግባራዊነት በቁርጠኝነት መስራትና የልህቀት ማዕከል ለመሆን በየአካባቢያቸው በሚገኙ የተፈጥሮ ሀብቶች ላይ የትኩረት መስካቸውን ለይተው መስራት […]

Read More

ኮተቤ የትምህርት ዩኒቨርሲቲ እና RIGHT TO PLAY IN ETHIOPIA በጋራ ለመስራት ተስማሙ፡፡

ኮትዩ፣ መስከረም 27 ቀን 2018 ዓ.ም- ኮተቤ የትምህርት ዩኒቨርሲቲ በቅድመ አንደኛ እና መጀመሪያ ደረጃ ትምህርቶች ላይ ትኩረቱን አድርጎ ከሚሠራው RIGHT TO PLAY ድርጅት ጋር በጋራ ለመሥራት ስምነት ተፈራርሟል። በፊርማ ሥነስርዓቱ ላይ የተገኙት የኮተቤ የትምህርት ዩኒቨርሲቲ ፕሬዘዳንት ዶ/ር ተሾመ ነቃጥበብ፣ RIGHT TO PLAY IN ETHIOPIA ከኮተቤ የትምህርት ዩኒቨርሲቲ ጋር በጋራ ለመሥራት በመወሰኑ ምስጋናቸውን አቅርበው፣ በቀጣይም ሁለቱ […]

Read More

KUE Signs MoU with KUNDALIK International to Advance Educational Technology

KUE, October 7, 2025— Kotebe University of Education (KUE) has signed a Memorandum of Understanding (MoU) with KUNDALIK International, an educational technology (EdTech) company, to strengthen collaboration in the field of digital learning and innovation. The signing ceremony was held at KUE and attended by official representatives from both institutions. The event was introduced by […]

Read More

KUE Hosts Climate Justice Symposium

The Department of Urban and Environmental Management at Kotebe University of Education (KUE), in collaboration with Young Volunteers for Environment (YVE) Ethiopia, organized a Climate Change Symposium with the theme “Climate Justice for Innovation and Green Entrepreneurship: The Roles of Universities and Young People.” The event was held both in person and virtually, and was […]

Read More

የኮተቤ የትምህርት ዩኒቨርሲቲ ፕሬዘዳንት ዶ/ር ተሾመ ነቃጥበብ ከዩኒቨርሲቲው መምህራን ጋር ተወያዩ

የኮተቤ የትምህርት ዩኒቨርሲቲ አዲሱ ፕሬዘዳንት ዶ/ር ተሾመ ነቃጥበብ ከሁሉም ኮሌጆች መምህራን ጋር ለመተዋወቅና በዩኒቨርሲቲው አጠቃላይ አሠራሮች ላይ ውይይት ለማድረግ በተያዘው መርሐግብር መሠረት ከዩኒቨርሲቲው ስድስት ኮሌጆች ዲኖች፣ የትምህርት ክፍል ኃላፊዎች እና መምህራን ጋር ለሁለት ቀናት ውይይት አድርገዋል። ዶ/ር ተሾመ ነቃጥበብ በስነትምህርት እና ተያያዥ መስኮች የሀገር ውስጥ እና ዓለምአቀፍ ልምዳቸውን በማውሳት ራሳቸውን ያስተዋወቁ ሲሆን፣ ዩኒቨርሲቲው እንደ ትምህርት […]

Read More
China’s Henan Province Visits kue

Delegation from China’s Henan Province Visits Kotebe University of Education

A high-level delegation from China’s Henan Province visited Kotebe University of Education (KUE), where they were warmly welcomed by the university’s senior leadership. In his welcoming remarks, Dr. Teshome Nekatibeb, President of KUE, expressed appreciation for the visit and emphasized the university’s readiness to strengthen cooperation with the University of Science and Technology in Henan […]

Read More