በኮተቤ የትምህርት ዩኒቨርሲቲ እና በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ ትብብር በአዲስ አበባ ከተማ ለሚገኙ የግል ትምህርት ቤቶች አፋን ኦሮሞ እና አማርኛ ቋንቋዎችን እንደሁለተኛ ቋንቋ ለሚያስተምሩ መምህራን የሥራ ላይ ሥልጠና ተሠጠ፡፡ በስልጠናው መክፈቻ የቋንቋ መምህራን ተማሪዎቻቸው ያሉበትን ደረጃ ጠንቅቀው በመረዳት ከመሠረታዊው የቋንቋ ክሂሎት በተጓዳኝ ቋንቋውን በፍላጎት እና በፍቅር እንዲማሩ፣ እንዲለምዱ እና እንዲናገሩ ማስቻል ለዚህም የቋንቋ […]
Read Moreየ2017 ዓ.ም የኢትዮጵያ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች የስፖርት ፌስቲቫል ዛሬ ጥር 17 ቀን 2017 በአዘጋጁ በአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ የተጀመረ ሲሆን፣ በመክፈቻ ሥነስርዓቱም ላይ የኢፌዴሪ ትምህርት ሚንስቴር ሚኒስትር ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ፣የዩኒቨርሲቲ ፕሬዘዳንቶች፣ ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች እና በርካታ ታዳሚዎች ተገኝተዋል። 49 ዩኒቨርሲቲዎችና ከ2500 በላይ ስፖርተኛ ተማሪዎች የሚሳተፉበት ውድድሩ በአምስት ዘርፎች ማለትም በአትሌቲክስ፣ በእግር ኳስ፣ በባህል ስፖርት፣ በቼዝ […]
Read Moreበኮተቤ የትምህርት ዩኒቨርሲቲ እና በአፋር ትምህርት ቢሮ . መካከል ዛሬ ጥር 16 ቀን 2017 ዓ.ም የተፈረመው ስምምነት፣ በአፋር ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የሚገኙ 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶችን በማብቃት ሞዴል የትምህርት ተቋም ለማድረግ የሚያስችሉ የሥልጠና እና የምርምር ሥራዎችን በጋራ ለመስራት የሚያስችል መሆኑ ተገልጿል፡፡ የኮተቤ የትምህርት ዩኒቨርሲቲ ፕሬዘዳንት ዶ/ር ብርሃነመስቀል ጠና በዚሁ ጊዜ እንደገለጹት፣ በሀገራችን የትምህርት መስክ ዘመናትን […]
Read Moreየኢ.ፊ.ዴ.ሪ ትምርህርት ሚኒስቴር ከሁሉም የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የቦርድ ሰብሳቢዎች እና ፕሬዚዳንቶች ጋር በየተልዕኮአችን ለ2017 በጀት ዓመት የስራ አፈፃፀም KPI: Performance Contract Agreement” መፈራረሙ ይታወቃል፡፡ በዚሁ መነሻነትም ዛሬ ታህሳስ 23/2017 ዓ.ም በዩኒቨርስቲ ደረጃ የዩኒቨርሲቲው ፕሬዝዳንት ከምክትል ፕሬዝዳንቶች እና ከጽ/ቤት ሃላፊ ጋር በየዘርፎቻቸው ካስኬድ በተደረጉ የበጀት ዓመቱ ዕቅድ ቁልፍ የውጤት አመላካቾች ላይ “Performance Contract Agreement” ተፈራርመዋል፡፡ በፊርማ […]
Read More