የ2017 ዓ.ም “የክረምት ልዩ የመምህራን እና የትምህርት ቤት አመራሮች የአቅም ግንባታ ስልጠና ማስጀመሪያና የአሰልጣኞች ስልጠና” ፕሮግራም በትምህርት ሚንስቴር እና በኮተቤ የትምህርት ዩኒቨርሲቲ ትብብር በዩኒቨርሲቲው ተጀምሯል፡፡ በዚህ ከሐምሌ 16 እስከ 18 ቀን 2017 ዓ.ም ድረስ በሚካሄደው የአሰልጣኞች ስልጠና መርሐግብር ላይ ከ30 ዩኒቨርሲቲዎች ከ600 በላይ አሠልጣኝ ምሁራን በመሳተፍ ላይ ናቸው፡፡
Read More“በመትከል ማንሰራራት!” በሚል መሪ ቃል በሀገር አቀፍ ደረጃ በመካሄድ ላይ ያለውን የዘንድሮውን የአረንጓዴ አሻራ መርሐግብር ለማስቀጠል የኮተቤ የትምህርት ዩኒቨርሲቲ መምህራንና የአስተዳደር ሠራተኞች የችግኝ ተከላ አካሄዱ፡፡ በወንድይራድ 1ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት እና በዩኒቨርሲቲው ቅፅር ግቢ የተካሄደውን የችግኝ ተከላ መርሐግብር ያስጀመሩት የኮተቤ የትምህርት ዩኒቨርሲቲ ፕሬዘዳንት ዶ/ር ብርሃነመስቀል ጠና፣ የዘንድሮው ችግኝ ተከላ በዩኒቨርሲቲያችን ደረጃ ለአራተኛ ጊዜ የሚካሄድ መሆኑን […]
Read Moreለ2018 ዓ.ም አዲስ ገቢ የዘጠነኛ ክፍል ተማሪዎች
Read More🇪🇹🇺🇸Huge thanks to Dr. Ricardo Lozano from Texas A&M for his impactful 6-week visit to Kotebe University of Education! Your insights on adaptive leadership inspired us all. Wishing you safe travels—we hope to welcome you again! 🇪🇹🇺🇸 🤝#Cheers to the enduring bond between Kotebe University of Education and Texas A&M University! 🚀🌍 #Partnership #Education
Read MoreOn July 7, 2025, a delegation from Keimyung University (KMU), led by Professor Wonseok Choi, visited Kotebe University of Education (KUE) to strengthen their partnership. Both sides reaffirmed their commitment to collaboration, emphasizing historical ties between Ethiopia and South Korea. KUE President Dr. Berhanemeskel Tena praised the partnership’s role in advancing global engagement, highlighting future […]
Read Moreሚንስትር ዴኤታዋ ከዩኒቨርሲቲው ከዩኒቨርስቲው የበላይ አመራር ጋር በመሆን ዛሬ 2ኛ ቀኑን የያዘውን የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ የማህበራዊ ሳይንስ ፈተና ሂደትን ተዘዋውረው የተመለከቱ ሲሆን፣ በምልከታቸውም የፈተና አሰጣጥ ሂደቱ በጥሩ ሁኔታ እየተካሄደ መሆኑን መመልከታቸውን በመግለጽ የፈተና ግብረ ኃይሉን አበረታተዋል ፡፡ ከሐምሌ 1 እስከ 8 /2017 ዓ.ም በወረቀት እና በበይነመረብ የሚሰጠውን የማህበራዊ ሳይንስ ፈተና 2,483 ተማሪዎች በኮተቤ የትምህርት […]
Read Moreበዘንድሮ 2017 ዓ.ም በኮተቤ የትምህርት ዩኒቨርሲቲ ፈተናቸውን እንዲወስዱ ለተመደቡት ተማሪዎች ከስነልቦና ግንባታ ጀምሮ የፈተና ሂደቱን እና ከተፈታኝ ተማሪዎች ስለሚጠበቁ ዝርዝር ተግባራት በዩኒቨርሲቲው ፕሬዚዳንት ፣ በፀጥታ ኃላፊዎች እንዲሁም በፈተና ጣቢያ ኃላፊዎች ሠፊ ገለፃ ተሠጥቷቸዋል። በ2017 ዓ.ም በኮተቤ የትምህርት ዩኒቨርሲቲ 1,585 የተፈጥሮ ሳይንስ እና 2,542 የማህበረሰብ ሳይንስ በድምሩ 4,127 ተማሪዎች የሚፈተኑ ሲሆን፣ ከእነዚህም ውስጥ 1031 ተማሪዎች በኦንላይን […]
Read MoreA two-day workshop on “Practical Leadership Frameworks and Strategies for Higher Education,” organized by the Public Diplomacy Section of the U.S. Embassy in collaboration with Kotebe University of Education, is being held today at the Hilton Hotel, Addis Ababa. June 25-26, 2025
Read MoreKotebe University of Education celebrated the graduation of 1,989 students today (1,089 males and 900 females) in a grand ceremony. The graduates received their degrees in various undergraduate and postgraduate programs. The event took place at the Adwa Memorial (Zero Zero) Hall and was honored by the presence of Addis Ababa City Mayor, Her Excellency […]
Read More