በ2016 የትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል መማጠቃለያ አገር አቀፍ ፈተና ወስዳችሁ አልፋችሁ ለ2017 የትምህርት ዘመን ኮተቤ የትምህርት ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ ተማሪዎች በሙሉ ህዳር 04 – 05 ቀን 2017 ዓ.ም በዩኒቨርሲቲው ግቢ በአካል በመገኘት ሪፖርት እንድታደርጉ እናሳውቃለን፡፡
Read Moreበ 2017 ዓ.ም ኮተቤ የትምህርት ዩኒቨርሰቲ በመጀመሪያ፣ ሁለተኛ ዲግሪ እና PGDT በኤክስቴንሽን እንዲሁም በዶክትሬት ዲግሪ ለመማር አመልክታችሁና ያለፋችሁ አመልካቶች ምዝገባ የሚከናወነው ከህዳር 13 – 15 ቀን 2017 ዓ.ም መሆኑን እየገለፅን …
Read More