Category: Latest KUE-News

የኮትዩ የሳይንስ ሼርድ ካምፓስ የአቪዬሽን ክበብ አባላት ተማሪዎች በኢትዮጵያ አቪዬሽን ዩኒቨርሲቲ ትምህርታዊ ጉብኝት አደረጉ፡፡

በኮተቤ የትምህርት ዩኒቨርሲቲ የሳይንስ ሼርድ ካምፓስ የአቪዬሽን ክበብ አባላት ተማሪዎች በ11/06/2017 ዓ.ም በኢትዮጵያ አቪዬሽን ዩኒቨርሲቲ ባደረጉት ትምህርታዊ ጉብኝት የአውሮፕላን አብራሪነትን ትምህርትና ስልጠና፣ ስለአየር ትራፊክ እና የአየር ቁጥጥር ማዕከል እንዲሁም የአውሮፕላን ጥገና ክፍሎችን እና አሠራራቸውን በሰፊው ጎብኝተዋል፡፡ የኢትዮጵያ አቪዬሽን ዩኒቨርሲቲ የቅድመምረቃ እና ምርምር ዲን ዶ/ር ፍቅሬ ወንድሙ፣ ዩኒቨርሲቲው በመጀመሪያ እና በሁለተኛ ዲግሪ የሚያሰለጥን በአፍሪካ ብቸኛው የአቭዬሸን […]

Read More

ትልቅ ፋይዳ ያለው ስትራቴጂካዊ ስምምነት ተፈፀመ።

ከስፖርት ትጥቅ ባሻገር ያሉ ሀሳቦችን ወደ ኢትዮጵያ በማምጣት ፈር ቀዳጅ የሆነው ታላቁ የስፖርት ትጥቅ ብራንድ ጎፈሬ ለሀገራችን ትልቅ ፋይዳ ያለው ስትራቴጂካዊ ስምምነት በዛሬው ዕለት ከኮተቤ የትምህርት ዩኒቨርስቲ ጋር ተፈራርሟል። ይህ ለሦስት ዓመታት በሚቆየው ስምምነት ጎፈሬ እና ዩኒቨርስቲው በስፖርት ሳይንስ፣ አካል ብቃት እና ማሕበረሰብ ግንባታ ዙሪያ ጥናቶችን ማጥናት፣ በስፖርት ኢንዱስትሪ ካሪኩለም ዲቭሎፕመንት ላይ የጋራ ስራዎችን መስራት፣ […]

Read More

ማስታወቂያ: ለትምህርት ፈላጊዎች በሙሉ

ኮተቤ የትምህርት ዩኒቨርሲቲ በ 2017ዓ.ም የትምህርት ዘመን በሁለተኛ መንፈቀ አመት በሁለተኛ ዲግሪና ሶስተኛ ዲግሪ  መርሀ-ግብር አመልካቾችን ተቀብሎ ማስተማር ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም መስፈርቱን የምታሟሉ አመልካቾች ከ06/06/2017 ዓ.ም እስከ 17/06/2017 ዓ.ም. ከታች በተዘረዘሩት የትምህርት መስኮች  ኮተቤ የትምህርት ዩኒቨርሲቲ ሬጅስትራርና አልሙናይ ዳይሬክቶሬት በመገኘት ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡ የመግቢያ መስፈርትና ሚያስፈልጉ ዶክመንቶች መጀመሪያ ዲግሪ/የሁለተኛ ዲግሪ በተዛማጅ የትምህርት መስክ የተመረቀ ፣ […]

Read More
Community Engagement

ኮተቤ የትምህርት ዩኒቨርሲቲ ስለሳይንስ ላቦራቶሪ አጠቃቀም ስልጠና በመሰጠት ላይ ይገኛል

በኮተቤ የትምህርት ዩኒቨርሲቲ የማህበረሰብ አገልግሎት ዳይሬክቶሬት ከአዲስ አበባ እና አጎራባች ትምህርት ቤቶች ለተውጣጡ የግል እና የመንግስት የሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች የፊዚክስ፣ የኬሚስትሪ እና የባዮሎጂ መምህራን ስልጠና በመሰጠት ላይ ነው፡፡ ዶ/ር ቅድስት ዮሐንስ ፤ የምር/ማ/አገ/ጊ/ም/ፕ እንዳሉት እንደዚህ ዓይነት ሥልጠናዎች ለተሻለ የመማር ማስተማር ሥራ ያላቸው አስተዋጽኦ ከሚባለው በላይ ነው።

Read More

FAITH Project Holds Third General Assembly at Kotebe University of Education

The FAITH project, coordinated by Kotebe University of Education and funded by the European Union, successfully held its third General Assembly (GA) on February 4, 2025. Under the theme “Ethiopian Applied Science Universities are: F(itted), A(djusted), I(nnovative), T(rendy), and H(olistic) to Meet the Labor Market,” the assembly provided a platform to evaluate the project’s progress […]

Read More

በዩኒቨርሲቲው የግማሽ ዓመት የሥራ አፈጻጸም ሪፖርት ላይ ውይይት ተካሄደ፡፡

በኮተቤ የትምህርት ዩኒቨርሲቲ የግማሽ ዓመት የሥራ አፈጻጸም ላይ በተደረገው ውይይት፣ የዩኒቨርሲቲው መምህራን እና የአስተዳደር ሠራተኞች ተሳትፈዋል፡፡ የዩኒቨርሲቲው ፕሬዚዳንት ዶ/ር ብርሃነመስቀል ጠና በመክፈቻ ንግግራቸው የግማሽ ዓመት የሥራ አፈጻጸሙ በተቀናጀ ቡድናዊ ሥራ (team work ) የተመዘገበ የጋራ ውጤት ነው ፤ በመሆኑም ለቀጣይ የተሻለ ሥራ የዚህኛውን ሴኬት፣ ተግዳሮት እና እንዲሁም ለተሻለ አፈፃፀም በተወሰዱት አማራጭ መፍትሔዎችን በደንብ መገምገም ቀጣይ […]

Read More

ለኮተቤ የትምህርት ዩኒቨርሲቲ የምስጋና የምስክር ወረቀት ተበረከተለት፡፡

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የፐብሊክ ሰርቪስና የሰው ሀብት ልማት ቢሮ፣ ለኮተቤ የትምህርት ዩኒቨርሲቲ የምስጋና የምስክር ወረቀት አበረከተ፡፡ ቢሮው ለከተማው ነዋሪዎች የተሻለ አገልግሎትን ለመስጠት እንዲችል ከኮተቤ የትምህርት ዩኒቨርሲቲ ጋር በስልጠና፣ በጥናትና ምርምር በጋራ ለመሥራት የመግባቢያ ሰነድ ተፈራርሞ አብሮ ሲሰራ የቆየ ሲሆን፣ ከባለድርሻ አካላት ጋር በመሆን ባደረገው የስድስት ወራት አፈጻጸም ግምገማ ኮተቤ የትምህርት ዩኒቨርሲቲ የተሻለ አፈጻጸም በማሳየቱ […]

Read More
KUE football team

የኮተቤ የትምህርት ዩኒቨርሲቲ የእግር ኳስ ቡድን 2-1 በሆነ ውጤት አሸነፈ

በዘንድሮው የኢትዮጵያ ዩኒቨርሲቲዎች የስፖርት ፌስቲቫል ላይ በመተሳተፍ ላይ የሚገኘው የኮተቤ የትምህርት ዩኒቨርሲቲ የእግር ኳስ ቡድን፣ ዛሬ ባደረገው ጨዋታ ተጋጣሚውን የኦዳቡልቱም ዩኒቨርሲቲ ቡድንን 2-1 በሆነ ውጤት ረቷል፡፡ ቡድኑን አሸናፊ ያደረጉትን 2 ጎሎችም የቡድኑ አጥቂ አሚር ሲራጅ በጨዋታው የመጀመሪያ አጋማሽ ላይ አስመዝግቧል፡፡ ትናንት ከአክሱም ዩኒቨርሲቲ ጋር ባደረገው የመጀመሪያ ጨዋታው 1 አቻ የተለያየው የኮተቤ የትምህርት ዩኒቨርሲቲ 4 ነጥቦችን […]

Read More

“የቋንቋ መምህራን ተማሪዎች ቋንቋውን በፍላጎት እና በፍቅር እንዲማሩ እና እንዲለምዱ ማድረግ ይጠበቅባቸዋል” ዶ/ር ብርሃነመስቀል ጠና

በኮተቤ የትምህርት ዩኒቨርሲቲ እና በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ ትብብር በአዲስ አበባ ከተማ ለሚገኙ የግል ትምህርት ቤቶች አፋን ኦሮሞ እና አማርኛ ቋንቋዎችን እንደሁለተኛ ቋንቋ ለሚያስተምሩ መምህራን የሥራ ላይ ሥልጠና ተሠጠ፡፡ በስልጠናው መክፈቻ የቋንቋ መምህራን ተማሪዎቻቸው ያሉበትን ደረጃ ጠንቅቀው በመረዳት ከመሠረታዊው የቋንቋ ክሂሎት በተጓዳኝ ቋንቋውን በፍላጎት እና በፍቅር እንዲማሩ፣ እንዲለምዱ እና እንዲናገሩ ማስቻል ለዚህም የቋንቋ […]

Read More