የኮተቤ የትምህርት ዩኒቨርሲቲ ሳይንስ ሼርድ ካምፓስ በ2016 ዓ.ም ያስፈተናቸውን የ12ኛ ክፍል ተማሪዎች ሁሉንም (100%) በከፍተኛ ውጤት ማሳለፍ መቻላችንን ስናበስር እጅግ ደስ እያለን ነው። የተመዘገበው ውጤት ተማሪዎችን ከታች ይዞ መኮትኮት ከተቻለ በትምህርት ስርዓቱ ላይ ለውጥ ማምጣት እንደሚቻል ማሳያ ነው። የኮተቤ የትምህርት ዩኒቨርስቲ ሳይንስ ሼርድ ካምፓስ በአዲስ አበባ ከተማ ከ8ኛ ክፍል ወደ 9ኛ የሚሸጋገሩ ተማሪዎችን በመቀበል በዩኒቨርስቲው […]
Read Moreየኮተቤ የትምህርት ዩኒቨርሲቲ መምህራንና የአስተዳደር ሠራተኞች “የምትተክል ሀገር፣ የሚያጸና ትውልድ!” በተሰኘው ሀገራዊ መሪ ቃል የችግኝ ተከላ አካሄዱ፡፡ የችግኝ ተከላው በወንድይራድ 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ተከላውን ያስጀመሩት ፕሬዘዳንት ዶ/ር ብርሃነመስቀል ጠና ሀገርና ትውልድን ለማስቀጠል “የምትተክል ሀገር፣ የሚያጸና ትውልድ!” በሚል ሀገራዊ መሪ ቃል እየተደረገ ያለውን የችግኝ ተከላ ማስቀጠል ከሁሉም የሚጠበቅ ተግባር መሆኑን ገልጸዋል፡፡ የዩኒቨርሲቲው ማህበረሰብ በክቡር ጠቅላይ […]
Read More