Skip to content

Category: Latest KUE-News

KUE kicks off Workshop on Outcome-Based Curriculum Development

(Adama, November 11, 2025) – Kotebe University of Education (KUE) through its College of Educational Sciences in Collaboration with Technical Assistance for Teacher Education for Inclusion and Quality in Ethiopia (TEFIQ) has launched a three-day workshop at the Canopy Hotel in Adama City aimed at reforming the university’s curriculum into an outcome-based system. Opening the […]

Read More

ኮተቤ የትምህርት ዩኒቨርሲቲ ለተማሪዎቹ በሰብዕና ግንባታ ላይ ያተኮረ ስልጠና ሰጠ

(ኮትዩ፣ ጥቅምት 27 ቀን 2018 ዓ.ም)- በሰብዕና ግንባታ ላይ ያተኮረው ስልጠና የከፈቱት በዩኒቨርሲቲው የአካዳሚክ ጉዳዮች ም/ፕሬዘዳንት ልዩ ረዳት ዶ/ር መስፍን ደጀኔ፣ የሰብዕና ግንባታ ስልጠና ተማሪዎች በዩኒቨርሲቲ በሚኖራቸው ቆይታ እንዴት ውጤታማ እንደሚሆኑና የሚገጥሟቸውን ችግሮች እንዴት መፍታት እንደሚችሉ የሚያግዝ በመሆኑ ስልጠናው የሚኖረውን ጠቀሜታ ገልጸው፤ ተማሪዎቹ ስልጠናውን በንቃት እንዲከታተሉ አሳስበዋል፡፡ የዩኒቨርሲቲው የኢሞሽናል ኢንተለጀንስ ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር ዶ/ር አልማው ክፍሌ፣ […]

Read More

KUE Signs MoU with Philippine Normal University

KUE, November 6, 2025 — Kotebe University of Education (KUE) signed a Memorandum of Understanding (MoU) with Philippine Normal University (PNU) to enhance collaboration in teacher education, research, and academic exchange. In his opening remarks, Dr. Teshome Nekatibeb, President of KUE, warmly welcomed the visiting delegation and introduced members of the KUE team. Dr. Teshome […]

Read More

KUE’s Office of the Vice President for Administration and Development Signs KPI Agreements with Constituent Offices

(KUE, November 4, 2025)— Kotebe University of Education’s Vice President for Administration and Development, Dr. Shimelis Zewdie, signed Key Performance Indicator (KPI) agreements with various offices, directorates, and units under his office, as well as with other offices that share responsibilities with the Vice President for Administration and Development, during an official ceremony held at […]

Read More

ኮተቤ የትምህርት ዩኒቨርሲቲን ለዘንድሮ አዲስ ገቢ ተማሪዎቹ ገለጻ አደረገ

(ኮትዩ፣ ጥቅምት 20 ቀን 2018 ዓ.ም) ኮተቤ የትምህርት ዩኒቨርሲቲን በዘንድሮው ዓመት ለተቀላቀሉ የመጀመሪያ ዓመት ተማሪዎች ስለዩኒቨርሲቲው የመማር ማስተማር ሂደት እና የአገልግሎት አሰጣጥን አስመልክቶ የተካሄደውን የገለጻ መርሐግብር የከፈቱት የዩኒቨርሲቲው ፕሬዘዳንት ዶ/ር ተሾመ ነቃጥበብ “እንኳን ደህና መጣችሁ” ካሉ በኋላ፣ የዩኒቨርሲቲ ትምህርት ከመደበኛው ትምህርት በተለየ ሁኔታ ተማሪዎች ራሳቸውን ፈልገው የሚያገኙበት እና በራስ የመተማመን መንፈስ የሚያዳብሩበት የእውቀት ምዕራፍ በመሆኑ […]

Read More

“ዝቅተኛ የማሳለፍ ምጣኔ ያላቸው ትምህርት ቤቶችን ማጠናከር ያስፈልጋል!” – ዶ/ር ተሾመ ነቃጥበብ

(ኮትዩ፣ ጥቀምት 18 ቀን 2018 ዓ.ም)- የኮተቤ የትምህርት ዩኒቨርሲቲ የማህበረሰብ ጉድኝት ዳይሬክቶሬት ከየካ፣ ለሚ ኩራ፣ አቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተሞች ለተውጣጡ ርዕሳነ መምህራን፣ የክፍለ ከተማዎቹ የትምህርት ጽ/ቤት ኃላፊዎች በዩኒቨርሲቲው የማህበረሰብ አገልግሎት አሰጣጥ ዙሪያ ለመወያየት ያዘጋጀውን መድረክ በንግግር የከፈቱት የዩኒቨርሲቲው ፕሬዘዳንት ዶ/ር ተሾመ ነቃጥበብ፣ ዩኒቨርሲቲው እስካሁን ከሚሰጠው የማህበረሰብ አገልግሎት በተጨማሪ ዝቅተኛ የማሳለፍ ምጣኔ ያላቸው ትምህርት ቤቶች ላይ […]

Read More

KUE Hosts EU Ambassadors’ Public Speech Series

KUE, October 27, 2025 — Kotebe University of Education (KUE) hosted the EU Ambassadors’ Public Speech Series, featuring three distinguished ambassadors from European Union member states: H.E. Ambassador Sophie From-Emmessberger, EU Ambassador to Ethiopia; H.E. Dr. Simone Knapp, Ambassador of Austria to Ethiopia; and H.E. Ambassador Kristina Radej, Ambassador of Slovenia to Ethiopia. In his […]

Read More

የኮተቤ የትምህርት የኒቨርሲቲ የተማሪዎች ህብረት የሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ አባላት ምርጫ አካሄደ

(ኮትዩ፣ ጥቅምት 13 ቀን 2018 ዓ.ም)- የኮተቤ የትምህርት ዩኒቨርሲቲ የተማሪዎች ህብረት አስመራጭ ኮሚቴ ዛሬ በካሄደው ምርጫ፣ ተማሪ ኃይለአምላክ አያሌው የህብረቱ ፕሬዘዳንት፣ ተማሪ ኤልያስ ያዴታ ምክትል ፕሬዘዳንት፣ ተማሪ ሜሮን አዲሱ ጸሐፊ እንዲሁም ተማሪ መዳዊ አብዱ የሴቶች ጉዳይ ዘርፍ ኃላፊ ሆነው ተመርጠዋል። የምርጫውን ሂደት በንግግር የከፈቱት የኮተቤ የትምህርት ዩኒቨርሲቲ ፕሬዘዳንት ዶ/ር ተሾመ ነቃጥበብ፣ የተማሪዎች ህብረት በከፍተኛ ትምህርት […]

Read More

ኮተቤ የትምህርት ዩኒቨርሲቲ እና የአዲስ አበባ ከተማ ሴቶች፣ ህፃናትና ማህበራዊ ጉዳዮች ቢሮ በጋራ ለመሥራት የሚያስችላቸውን ስምምነት ተፈራረሙ

(ኮትዩ፣ ጥቅምት 13 ቀን 2018 ዓ.ም)- ኮተቤ የትምህርት ዩኒቨርሲቲ እና የአዲስ አበባ ሴቶች፣ ህፃናትና ማህበራዊ ጉዳዮች ቢሮ በጥናትና ምርምር፣ በትምህርትና በአቅም ግንባታ ስልጠናዎች ላይ በጋራ ለመሥራት የሚያስችላቸውን ስምምነት ዛሬ በቢሮው በተዘጋጀ የፊርማ ሥነስርዓት፣ የኮተቤ የትምህርት ዩኒቨርሲቲ ፕሬዘዳንት ዶ/ር ተሾመ ነቃጥበብ እና የአዲስ አበባ ከተማ ሴቶች፣ ህፃናትና ማህበራዊ ጉዳዮች ቢሮ ኃላፊ ወ/ሮ ቆንጂት ደበላ ተፈራርመዋል። አቶ […]

Read More

ኮተቤ የትምህርት ዩኒቨርሲቲ በተቋማዊ ዳግም ምዝገባ አፈጻጸም ዙሪያ የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና ሰጠ

በስልጠናው ላይ የተገኙት የዩኒቨርሲቲው የአካዳሚክ ጉዳዮች ም/ፕሬዘዳንት ዶ/ር ፈቀደ ቱሊ ተቋሙ የሚጠበቅበትን ሰነዶችና ግብአቶች አሟልቶ ዳግም ምዝገባውን ያካሂድ ዘንድ ሁሉም ባለድርሻ አካላት የበኩላቸውን እንዲወጡ ጥሪ አቅርበዋል ። ስልጠናውን የሰጡት የዩኒቨርሲቲው የትምህርት ጥራት ማሻሻያ ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር አቶ ሸምሱ ጂሀድ የምዝገባውን ዓላማ፣ የሚያስፈልጉ ግበአቶች እና ስለሚደረጉ ቅድመ ዝግጅቶች አስገንዝበው ከአባላቱ ለተነሱ ጥያቄዎች ማብራሪያ ከተሰጠ በኃላ ምዝገባውን ለማድረግ […]

Read More