የኮተቤ የትምህርት ዩኒቨርሲቲ ሥራ አመራር ቦርድ አባላት ግንባታው በመጠናቀቅ ላይ ያሉትን የዩኒቨርሲቲውን ሁለገብ የተማሪዎች ክሊኒክ፣ የተማሪዎች መመገቢያና የመምህራን ላውንጅ ፣ የአንድ ማዕከል የተማሪዎችአግልግሎት ህንፃዎች እንዲሁም አጠቃላይ የተቋሙን የአጥር ግንባታዎች ያሉበትን ገምግሟል፡፡ በአካላዊ ምልከታው ላይ የዩኒቨርሲቲው ፕሬዚዳንት ዶ/ር ብርሃነመስቀል ጠና፣ ፕሮጀክቶቹ ቦርዱ በየጊዜው በመገምገም በሚሰጠው አቅጣጫና ገንቢ አስተያየቶች መሠረት በከፍተኛ ትጋትና የጥራት ደረጃ እየተገነቡ መሆናቸውን ገልጸው፣ […]
Read Moreበወንድይራድ 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ግቢ ውስጥ በተካሄደው የችግኝ ተከላ መርሐግብር ላይ የተገኙት የኮተቤ የትምህርት ዩኒቨርሲቲ ፕሬዘዳንት ዶ/ር ብርሃነመስቀል ጠና፣ የዩኒቨርሲቲው ማህበረሰብ “በመትከል ማንሰራራት!” በሚል መሪ ቃል በቅርቡ በዩኒቨርሲቲው ግቢ እና በወንድይራድ 1ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ችግኝ መትከሉን አስታውሰው፣ በዛሬው ዕለትም የተከናወነው የችግኝ ተከላ ደግሞ “በአንድ ጀንበር 700 ሚሊዮን ችግኝ መትከል” በሚል መሪ ቃል በክቡር […]
Read Moreከ12 ዩኒቨርሲቲዎች ፣ ከትምህርት ሚኒስቴር እና ከተጠሪ ተቋማት የተውጣጡ አመራሮች በጋምቤላ ክልል ተገኝተን “በመትከል ማንሳራራት” የሚለውን መሪ ቃል ተግባራዊ ለማድረግ የችግኝ ተከላ እና በክረምት በጎ ፍቃድ አገልግሎት የአቅመ ደካማ ቤት እያንዳንዳችን በመውሰድ ግንባታውን በዛሬው ቀን አስጀምረናል። የአቅመ ደካሞች ቤት እድሳትና መገንባት ሲተገብር የቆየው በአመዛኙ አዲስ አበባ ላይ አተኩሮ የነበረው ተሞክሮውን ለማስፋትም ሆነ ለጋራ ሀገረመንግስት ግንባታው […]
Read MoreA two-day workshop on “Competence-Based Teaching” concluded today, a collaborative effort by Kotebe University, the Ministry of Education (MoE), and Geneva Global. The workshop aimed to deepen understanding of competence-based teaching, a pivotal approach to equip students with practical skills for the 21st century, moving beyond rote memorization. This approach shifts the focus from time-served […]
Read MoreA major step toward transforming Ethiopian education was taken today, July 26, 2025, with the launch of a Hybrid Certificate Program on Competency-Based Teaching (CBT) at Adama. The program is a joint initiative by the FDRE Ministry of Education, Kotebe University of Education, and Geneva Global. In his opening speech, Dr. Berhanemeskel Tena, President of […]
Read Moreየ2017 ዓ.ም “የክረምት ልዩ የመምህራን እና የትምህርት ቤት አመራሮች የአቅም ግንባታ ስልጠና ማስጀመሪያና የአሰልጣኞች ስልጠና” ፕሮግራም በትምህርት ሚንስቴር እና በኮተቤ የትምህርት ዩኒቨርሲቲ ትብብር በዩኒቨርሲቲው ተጀምሯል፡፡ በዚህ ከሐምሌ 16 እስከ 18 ቀን 2017 ዓ.ም ድረስ በሚካሄደው የአሰልጣኞች ስልጠና መርሐግብር ላይ ከ30 ዩኒቨርሲቲዎች ከ600 በላይ አሠልጣኝ ምሁራን በመሳተፍ ላይ ናቸው፡፡
Read More“በመትከል ማንሰራራት!” በሚል መሪ ቃል በሀገር አቀፍ ደረጃ በመካሄድ ላይ ያለውን የዘንድሮውን የአረንጓዴ አሻራ መርሐግብር ለማስቀጠል የኮተቤ የትምህርት ዩኒቨርሲቲ መምህራንና የአስተዳደር ሠራተኞች የችግኝ ተከላ አካሄዱ፡፡ በወንድይራድ 1ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት እና በዩኒቨርሲቲው ቅፅር ግቢ የተካሄደውን የችግኝ ተከላ መርሐግብር ያስጀመሩት የኮተቤ የትምህርት ዩኒቨርሲቲ ፕሬዘዳንት ዶ/ር ብርሃነመስቀል ጠና፣ የዘንድሮው ችግኝ ተከላ በዩኒቨርሲቲያችን ደረጃ ለአራተኛ ጊዜ የሚካሄድ መሆኑን […]
Read Moreለ2018 ዓ.ም አዲስ ገቢ የዘጠነኛ ክፍል ተማሪዎች
Read More🇪🇹🇺🇸Huge thanks to Dr. Ricardo Lozano from Texas A&M for his impactful 6-week visit to Kotebe University of Education! Your insights on adaptive leadership inspired us all. Wishing you safe travels—we hope to welcome you again! 🇪🇹🇺🇸 🤝#Cheers to the enduring bond between Kotebe University of Education and Texas A&M University! 🚀🌍 #Partnership #Education
Read More