በኮተቤ የትምህርት ዩኒቨርሲቲ እና በአፋር ትምህርት ቢሮ . መካከል ዛሬ ጥር 16 ቀን 2017 ዓ.ም የተፈረመው ስምምነት፣ በአፋር ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የሚገኙ 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶችን በማብቃት ሞዴል የትምህርት ተቋም ለማድረግ የሚያስችሉ የሥልጠና እና የምርምር ሥራዎችን በጋራ ለመስራት የሚያስችል መሆኑ ተገልጿል፡፡ የኮተቤ የትምህርት ዩኒቨርሲቲ ፕሬዘዳንት ዶ/ር ብርሃነመስቀል ጠና በዚሁ ጊዜ እንደገለጹት፣ በሀገራችን የትምህርት መስክ ዘመናትን […]
Read Moreየኢ.ፊ.ዴ.ሪ ትምርህርት ሚኒስቴር ከሁሉም የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የቦርድ ሰብሳቢዎች እና ፕሬዚዳንቶች ጋር በየተልዕኮአችን ለ2017 በጀት ዓመት የስራ አፈፃፀም KPI: Performance Contract Agreement” መፈራረሙ ይታወቃል፡፡ በዚሁ መነሻነትም ዛሬ ታህሳስ 23/2017 ዓ.ም በዩኒቨርስቲ ደረጃ የዩኒቨርሲቲው ፕሬዝዳንት ከምክትል ፕሬዝዳንቶች እና ከጽ/ቤት ሃላፊ ጋር በየዘርፎቻቸው ካስኬድ በተደረጉ የበጀት ዓመቱ ዕቅድ ቁልፍ የውጤት አመላካቾች ላይ “Performance Contract Agreement” ተፈራርመዋል፡፡ በፊርማ […]
Read More