Skip to content

Author: Web-admin

Partnership Education

🇪🇹🇺🇸Huge thanks to Dr. Ricardo Lozano from Texas A&M for his impactful 6-week visit to Kotebe University of Education! Your insights on adaptive leadership inspired us all. Wishing you safe travels—we hope to welcome you again! 🇪🇹🇺🇸 🤝#Cheers to the enduring bond between Kotebe University of Education and Texas A&M University! 🚀🌍 #Partnership #Education

Read More
delegation from Keimyung University (KMU)

Delegation from Keimyung University (KMU), led by Professor Wonseok Choi, visited Kotebe University of Education (KUE) to strengthen their partnership.

On July 7, 2025, a delegation from Keimyung University (KMU), led by Professor Wonseok Choi, visited Kotebe University of Education (KUE) to strengthen their partnership. Both sides reaffirmed their commitment to collaboration, emphasizing historical ties between Ethiopia and South Korea. KUE President Dr. Berhanemeskel Tena praised the partnership’s role in advancing global engagement, highlighting future […]

Read More

የትምህርት ሚኒስቴር ሚንስትር ዴኤታ ክብርት ወ/ሮ አየለች እሸቴ በኮተቤ የትምህርት ዩኒቨርሲቲ ተገኝተው የ12ኛ ክፍል የፈተና ሂደትን ተመለከቱ፡፡

ሚንስትር ዴኤታዋ ከዩኒቨርሲቲው ከዩኒቨርስቲው የበላይ አመራር ጋር በመሆን ዛሬ 2ኛ ቀኑን የያዘውን የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ የማህበራዊ ሳይንስ ፈተና ሂደትን ተዘዋውረው የተመለከቱ ሲሆን፣ በምልከታቸውም የፈተና አሰጣጥ ሂደቱ በጥሩ ሁኔታ እየተካሄደ መሆኑን መመልከታቸውን በመግለጽ የፈተና ግብረ ኃይሉን አበረታተዋል ፡፡ ከሐምሌ 1 እስከ 8 /2017 ዓ.ም በወረቀት እና በበይነመረብ የሚሰጠውን የማህበራዊ ሳይንስ ፈተና 2,483 ተማሪዎች በኮተቤ የትምህርት […]

Read More
exit exam

የ2017 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ሀገር ፈተናን ለሚወስዱ ተማሪዎች ኦሬንቴሽን ተሰጠ

በዘንድሮ 2017 ዓ.ም በኮተቤ የትምህርት ዩኒቨርሲቲ ፈተናቸውን እንዲወስዱ ለተመደቡት ተማሪዎች ከስነልቦና ግንባታ ጀምሮ የፈተና ሂደቱን እና ከተፈታኝ ተማሪዎች ስለሚጠበቁ ዝርዝር ተግባራት በዩኒቨርሲቲው ፕሬዚዳንት ፣ በፀጥታ ኃላፊዎች እንዲሁም በፈተና ጣቢያ ኃላፊዎች ሠፊ ገለፃ ተሠጥቷቸዋል። በ2017 ዓ.ም በኮተቤ የትምህርት ዩኒቨርሲቲ 1,585 የተፈጥሮ ሳይንስ እና 2,542 የማህበረሰብ ሳይንስ በድምሩ 4,127 ተማሪዎች የሚፈተኑ ሲሆን፣ ከእነዚህም ውስጥ 1031 ተማሪዎች በኦንላይን […]

Read More
ICT and electronics camp

Kotebe University of Education Hosts Empowering Girls’ ICT & Electronics Camp

At the Kotebe University of Education, twenty-five young women recently completed an intensive two-month “Empowering Female Students in ICT and Electronics” camp, running from April 1 to May 31, 2025. This pioneering initiative aimed to equip participants with foundational skills, encourage STEM careers and foster a spirit of innovation. The comprehensive program delved into two […]

Read More
ትውልድ በመምህር ይቀረጻል፤ ሀገር በትምህርት ይበለጽጋል!

“ትውልድ በመምህር ይቀረጻል፤ ሀገር በትምህርት ይበለጽጋል!”

“ትውልድ በመምህር ይቀረጻል፤ ሀገር በትምህርት ይበለጽጋል!” በሚል መሪ ቃል የተዘጋጀው የኢትዮጵያ ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የምሁራን ውይይት በኮተቤ የትምህርት ዩኒቨርሲቲ እየተካሄደ ነው። -ግንቦት 15/2017 ዓ.ም

Read More