Skip to content

Category: Latest KUE-News

TOT

የ2017 ዓ.ም “የክረምት ልዩ የመምህራን እና የትምህርት ቤት አመራሮች የአቅም ግንባታ ስልጠና ማስጀመሪያና የአሰልጣኞች ስልጠና”

የ2017 ዓ.ም “የክረምት ልዩ የመምህራን እና የትምህርት ቤት አመራሮች የአቅም ግንባታ ስልጠና ማስጀመሪያና የአሰልጣኞች ስልጠና” ፕሮግራም በትምህርት ሚንስቴር እና በኮተቤ የትምህርት ዩኒቨርሲቲ ትብብር በዩኒቨርሲቲው ተጀምሯል፡፡ በዚህ ከሐምሌ 16 እስከ 18 ቀን 2017 ዓ.ም ድረስ በሚካሄደው የአሰልጣኞች ስልጠና መርሐግብር ላይ ከ30 ዩኒቨርሲቲዎች ከ600 በላይ አሠልጣኝ ምሁራን በመሳተፍ ላይ ናቸው፡፡

Read More
green Legacy

“ዛሬ የምንተክለው ለልጆቻችን ነው!” … ዶ/ር ብርሃነመስቀል ጠና

“በመትከል ማንሰራራት!” በሚል መሪ ቃል በሀገር አቀፍ ደረጃ በመካሄድ ላይ ያለውን የዘንድሮውን የአረንጓዴ አሻራ መርሐግብር ለማስቀጠል የኮተቤ የትምህርት ዩኒቨርሲቲ መምህራንና የአስተዳደር ሠራተኞች የችግኝ ተከላ አካሄዱ፡፡ በወንድይራድ 1ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት እና በዩኒቨርሲቲው ቅፅር ግቢ የተካሄደውን የችግኝ ተከላ መርሐግብር ያስጀመሩት የኮተቤ የትምህርት ዩኒቨርሲቲ ፕሬዘዳንት ዶ/ር ብርሃነመስቀል ጠና፣ የዘንድሮው ችግኝ ተከላ በዩኒቨርሲቲያችን ደረጃ ለአራተኛ ጊዜ የሚካሄድ መሆኑን […]

Read More
delegation from Keimyung University (KMU)

Delegation from Keimyung University (KMU), led by Professor Wonseok Choi, visited Kotebe University of Education (KUE) to strengthen their partnership.

On July 7, 2025, a delegation from Keimyung University (KMU), led by Professor Wonseok Choi, visited Kotebe University of Education (KUE) to strengthen their partnership. Both sides reaffirmed their commitment to collaboration, emphasizing historical ties between Ethiopia and South Korea. KUE President Dr. Berhanemeskel Tena praised the partnership’s role in advancing global engagement, highlighting future […]

Read More

የትምህርት ሚኒስቴር ሚንስትር ዴኤታ ክብርት ወ/ሮ አየለች እሸቴ በኮተቤ የትምህርት ዩኒቨርሲቲ ተገኝተው የ12ኛ ክፍል የፈተና ሂደትን ተመለከቱ፡፡

ሚንስትር ዴኤታዋ ከዩኒቨርሲቲው ከዩኒቨርስቲው የበላይ አመራር ጋር በመሆን ዛሬ 2ኛ ቀኑን የያዘውን የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ የማህበራዊ ሳይንስ ፈተና ሂደትን ተዘዋውረው የተመለከቱ ሲሆን፣ በምልከታቸውም የፈተና አሰጣጥ ሂደቱ በጥሩ ሁኔታ እየተካሄደ መሆኑን መመልከታቸውን በመግለጽ የፈተና ግብረ ኃይሉን አበረታተዋል ፡፡ ከሐምሌ 1 እስከ 8 /2017 ዓ.ም በወረቀት እና በበይነመረብ የሚሰጠውን የማህበራዊ ሳይንስ ፈተና 2,483 ተማሪዎች በኮተቤ የትምህርት […]

Read More
exit exam

የ2017 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ሀገር ፈተናን ለሚወስዱ ተማሪዎች ኦሬንቴሽን ተሰጠ

በዘንድሮ 2017 ዓ.ም በኮተቤ የትምህርት ዩኒቨርሲቲ ፈተናቸውን እንዲወስዱ ለተመደቡት ተማሪዎች ከስነልቦና ግንባታ ጀምሮ የፈተና ሂደቱን እና ከተፈታኝ ተማሪዎች ስለሚጠበቁ ዝርዝር ተግባራት በዩኒቨርሲቲው ፕሬዚዳንት ፣ በፀጥታ ኃላፊዎች እንዲሁም በፈተና ጣቢያ ኃላፊዎች ሠፊ ገለፃ ተሠጥቷቸዋል። በ2017 ዓ.ም በኮተቤ የትምህርት ዩኒቨርሲቲ 1,585 የተፈጥሮ ሳይንስ እና 2,542 የማህበረሰብ ሳይንስ በድምሩ 4,127 ተማሪዎች የሚፈተኑ ሲሆን፣ ከእነዚህም ውስጥ 1031 ተማሪዎች በኦንላይን […]

Read More
ICT and electronics camp

Kotebe University of Education Hosts Empowering Girls’ ICT & Electronics Camp

At the Kotebe University of Education, twenty-five young women recently completed an intensive two-month “Empowering Female Students in ICT and Electronics” camp, running from April 1 to May 31, 2025. This pioneering initiative aimed to equip participants with foundational skills, encourage STEM careers and foster a spirit of innovation. The comprehensive program delved into two […]

Read More